Mizan ATVET College

Mizan ATVET College Mizan ATVET College Official page:
Additional information
Office Telephone number
+251-4

30,000 ሺ እንቁላል ቅዳሜና እሁድ በእሁድ ገበያ ጠብቁን። ሚዛን ግብርና ኮሌጅ
19/12/2025

30,000 ሺ እንቁላል ቅዳሜና እሁድ በእሁድ ገበያ ጠብቁን። ሚዛን ግብርና ኮሌጅ

ኮሌጁ ከስልጠና ባሻገር የአከባቢውን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሆነ አስታወቀበሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ከሚሰጠው ስ...
12/10/2025

ኮሌጁ ከስልጠና ባሻገር የአከባቢውን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሆነ አስታወቀ

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ከሚሰጠው ስልጠና ባሻገር በተለያዩ የልማት ሥራዎች የአከባቢውን ማህበረሰብ ተጠቃሚ እያደገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡

ኬሊጁ ውጤታማ ባለው የሌማት ትሩፋት ሥራው ገበያን ከማረጋጋት ባለፈ የአከባቢውን ማህበረሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ ተጠቃሚ እያደረገ እንደሚገኝ አመላክቷል፡፡

የሚዛን ግብርናና ስልጠና ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስኮች አጫጭር ስልጠናዎችን ከመስጠት ባለፈ ለአርሶና አርብቶ አደሩ ማህበረሰብ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ብዜት ላይ በመስራት ዘርፈ ብዙ ውጤቶችን ማስመዝገብ መቻሉን የእንስሳት ሳይንስ መምህርና የኢንተርፕራይዝ እርሻ ልማት ሥራ አስኪያጅ መ/ር ዋለልኝ አለምነህ ተናግረዋል፡፡

‎በአዲሱ የዘርፉ እሳቤ የአከባቢውን ማህበረሰብ ይዞ የሚወጣበትና ሰራተኛውን ተጠቃሚ የሚያደርጉና ምርትና ምርታማነትን የሚያሻሽሉ ቴክኖሎጂዎችን፣ ንግድን እና የፈጠራ ሀሳብን በማመንጨት በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ እንደተሰማራም ጠቁመዋል፡፡

ኮሌጁ የስጠና ጥራቱን በሚያረጋግጥለት አግባብ ከሰርቶ ማሳያነት የተሻገረ የዶሮና የከብት እርባታ፣ የንብ ማነብ እና ሌሎች መስኮች ላይ የተሰማራ ሲሆን በዚህም የአከባቢውንና የተቋሙን ማህበረሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን ጠቁመው በሂደት ኮሌጁ ከመንግስት የበጀት ድጎማ ለመላቀቅ ኢንተርፕራዝ አደራጅቶ ሥራ መጀመሩንም አብራርተዋል፡፡

መስከረም 30/2018 ዓ.ም ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Official Website: mols.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
Telegram: t.me/fdre_mols
TikTok: tiktok.com/
Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y

Congratulations 👏 👏  የሚዛን ግብርና ቴ/ሙያ/ስልጠና ኮሌጅ በሚዛን አማን ከተማ በኮሶኮል በተለምዶ ጥምቀተ ባህር በሚባለው አከባቢ ደረጃውን የጠበቀና በስፋት ደረጃ ከከተማው ትልቅ...
22/08/2025

Congratulations 👏 👏
የሚዛን ግብርና ቴ/ሙያ/ስልጠና ኮሌጅ በሚዛን አማን ከተማ በኮሶኮል በተለምዶ ጥምቀተ ባህር በሚባለው አከባቢ ደረጃውን የጠበቀና በስፋት ደረጃ ከከተማው ትልቅ የሚባል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ እየሰራ ይገኛል። ለከተማው ዕድገት የራሱ አስተዋዕፆ ያለው ዘመናዊ 9 ሱቆችን ጨምሮ ዘመናዊ አጥር ከአደራሹ በተጨማሪ ለመገንባት ታቅዶ እየተሰራ ሲሆን እስከ 2018 ዓም መጨረሻ ድረስ ይጠናቀቃል ተብሎ ይታሰባል።

በቻይና Hunan Changisha  የነበረን የልምድ ልውውጥ በሠላም አጠናቀናል ሀገራችን ተመልሰናል። በፕሮግራሙ የሀገራችን የግብርና ቴክኒክና ሙያ መ/ራንን በመወከል ንግግር አድርገያለሁ።  ...
02/08/2025

በቻይና Hunan Changisha የነበረን የልምድ ልውውጥ በሠላም አጠናቀናል ሀገራችን ተመልሰናል። በፕሮግራሙ የሀገራችን የግብርና ቴክኒክና ሙያ መ/ራንን በመወከል ንግግር አድርገያለሁ። ሀገራችንን፣ ኮሌጃችንንና የቤንች ሸኮ አከባቢን የሚገልፅ በርካታ ነገሮችን በውይይት ለማንሳት እድል አግኝቼ ነበር።ባህላችንና ቡናችንን ለማስተዋወቅ ዕድል አገኝቻለሁ ። በዚህም Hunan open china University ከሚዛን ግብርና ቴ/ሙ/ስ ኮሌጅ ጋር ለመስራት ተስማምተዋል። ቻይናውያን በሀገራቸው ትሁትና ለሰው ልጆች ሁሉ ክብር ያላቸው አብሮ በመስራት የሚያምኑ ናቸው። እድሉን ያመቻቸልን የቻይና መንግስትና ሥራና ክህሎት ሚንስቴር እንድሁም Longpingን እናመሠግናለን።


9000/ዘጠኝ ሺህ/የዶሮ ጫካ በሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ። የእንቁላል ዶሮ ቁጥሩን 9000/ዘጠኝ ሺ አድርሰናል። ለህዝቡ ቃል ገብተናል ገና ይሰፋል።
08/07/2025

9000/ዘጠኝ ሺህ/
የዶሮ ጫካ በሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ። የእንቁላል ዶሮ ቁጥሩን 9000/ዘጠኝ ሺ አድርሰናል። ለህዝቡ ቃል ገብተናል ገና ይሰፋል።

ሚዛን ግብርና ቴ/ሙ/ስ ኮሌጅ ለማህበረሰብ በቅናሽ ዋጋ አቅርቧል። ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ኮሶኮል ችግኝ ጣቢያ መጥታችሁ መግዛት ትችላላችሁ። በማህበረሰብ አገልገሎት ዘርፍ የተዘጋጀ።
26/06/2025

ሚዛን ግብርና ቴ/ሙ/ስ ኮሌጅ ለማህበረሰብ በቅናሽ ዋጋ አቅርቧል። ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ኮሶኮል ችግኝ ጣቢያ መጥታችሁ መግዛት ትችላላችሁ። በማህበረሰብ አገልገሎት ዘርፍ የተዘጋጀ።

ኮሌጁ በጉራፈርዳ ወረዳ በሰሊጥና በቆሎ እርሻ  ለመጀመሪያ ዙር ከ80 ሄክታር በላይ መሬት ላይ እያለማ መሆኑን ገልጿል።የኮሌጁ ዲን አቶ ካሳሁን ናይክን  እንደተናገሩት ቴክኖሎጂን በመጠቀም ከ...
17/05/2025

ኮሌጁ በጉራፈርዳ ወረዳ በሰሊጥና በቆሎ እርሻ ለመጀመሪያ ዙር ከ80 ሄክታር በላይ መሬት ላይ እያለማ መሆኑን ገልጿል።

የኮሌጁ ዲን አቶ ካሳሁን ናይክን እንደተናገሩት ቴክኖሎጂን በመጠቀም ከ60 ሄክታር በላይ እየለማ ከሚገኘው የሰሊጥ እርሻ ከ350 ኩንታል በላይ ምርት ከጥቂት ወራት በኃላ እንደሚሰበሰብ ገልፀዋል።

ዲኑ አክለውም በተሰራው ተከታታይነት ያለው የድጋፍ እና የክትትል ተግባር ከሰሊጥ ባሻገር 20 ሄክታር የሚጠጋ መሬት ላይ የበቆሎ በቴክኖሎጂ መታረሱን ገልጸው በምርት ዘመኑ ከ800 ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠብቁም ጨምረው ተናግረዋል።

የኮሌጁ ኢንተርፕራይዝ ኃላፊ እና የእርሻ ሥራ አስኪያያጅ አቶ ዋለልኝ አለምነህ እንደገለጹት በቀጣይም በምግብ እራስን ለመቻል በሚደረገው ርብርብ ኮሌጁ በግብርናው ዘርፍ በስፋት ለመስራት የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ገልጸዋል።

ኮሌጁ በግብርናው ዘርፍ የተጣለበትን ሰፊ ሀገራዊ ኃላፊነት ከመወጣት አኳያ በዘርፉ ከጥናት እና ምርምር ጎን ለጎን በቴክኖሎጂ ሽግግርና በኢንተርፕራይዝ ዘርፍም እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።

Shout out to our newest followers! Excited to have you onboard! Wasihun Getahun, Tadesse Shambel, Yemar Arega, Wendimage...
30/04/2025

Shout out to our newest followers! Excited to have you onboard! Wasihun Getahun, Tadesse Shambel, Yemar Arega, Wendimagegnehu Wosene, Getachew Mekonnen, Yohannes Asefa, Dawit Assefa, Atinafu Gebre, Mengistu Aiynabe, Tami Ye Tesh Kitew, Ibrahim Nasir, Miso Miki Lij, Dawit Tsegaye, Habtamu Kassa, Simon Alemu, Kasa Bekasa, Dawit Getachew, Bikishush Itf, የወርቄ ልጅ ገራገሩ, Tinsu Y Ermi Lij, Adimasu Tejo, Ade Arja, Melaku Amanuel, Abraham Alemu, Tilahun Baya, Mengesha Efaye Bolu, Tsige Gerka Niken, Meseret Duchieye, Yordanos Kidane Mengesha

የሚዛን ግብርና ቴ/ሙ/ስ ኮሌጅ በጉራፈርዳ ከሚያለማው 200 ሄ/ር ውስጥ በሰሊጥና በቆሎ የተሸፈነውን 60ሄ/ር መሬት ከኮሌጁ ሰራተኞች ጋር አረም የማረም ስራ አከናውኗል። ሠሊጥ በዚህ ወቅት ...
30/04/2025

የሚዛን ግብርና ቴ/ሙ/ስ ኮሌጅ በጉራፈርዳ ከሚያለማው 200 ሄ/ር ውስጥ በሰሊጥና በቆሎ የተሸፈነውን 60ሄ/ር መሬት ከኮሌጁ ሰራተኞች ጋር አረም የማረም ስራ አከናውኗል። ሠሊጥ በዚህ ወቅት ኤክስፖርት ከሚደረጉ ምርቶች አንዱ ሲሆን ለተማሪዎች ከመማሪያነት አልፎ ኮሌጁ ራሱን በገቢ እንዲችል የሚያግዝ ምርት ነው። ኮሌጃችን ዘርፈ ብዙ የገቢ አማራጮችን የሚሰራ ሲሆን የተቋሙ ሠራተኞች በሀሳብና በጉልበት ጉልህ ሚና እየተወጡ ይገኛል እናመሰግናለን። Let's unlock the future benefits of the generation.

Here are 10 facts about plant seed breeding:1. **Definition**: Plant seed breeding is the science of altering the geneti...
27/10/2024

Here are 10 facts about plant seed breeding:

1. **Definition**: Plant seed breeding is the science of altering the genetic makeup of plants to produce desirable traits, such as improved yield, disease resistance, or drought tolerance.

2. **Traditional Methods**: Traditional breeding methods include selective breeding, where plants with desirable traits are chosen and crossed to produce offspring that inherit those traits.

3. **Modern Techniques**: Modern breeding often involves biotechnological techniques, such as genetic engineering and marker-assisted selection, which allow for more precise manipulation of plant genomes.

4. **Hybrid Varieties**: Breeding often produces hybrid seeds, which are created by crossing two different parental lines. Hybrids often exhibit heterosis, or hybrid vigor, resulting in greater yield or resilience.

5. **Genomic Selection**: Advances in genomics allow breeders to utilize DNA sequencing to identify favorable alleles, improving the speed and accuracy of breeding programs.

6. **Phenotyping**: A crucial aspect of breeding involves phenotyping, where breeders assess plant traits through observation and measurement to determine which plants to select for breeding.

7. **Diversity and Resilience**: Maintaining genetic diversity in breeding programs is vital for the long-term resilience of crops to pests, diseases, and changing environmental conditions.

8. **Impact on Agriculture**: Successful seed breeding has significantly contributed to agricultural productivity and food security, especially during the Green Revolution in the mid-20th century.

9. **Regulatory Challenges**: Genetically modified organisms (GMOs) derived from breeding techniques face regulatory scrutiny and public debate concerning safety, labeling, and environmental impact.

10. **Sustainable Practices**: Breeding programs are increasingly focusing on sustainability, aiming to develop crops that require fewer inputs (like water, fertilizers, and pesticides) while still maintaining high yields.

These facts highlight the importance and complexity of seed breeding in modern agriculture, underscoring its role in enhancing food production and sustainability.

ኮሌጃችን የ2017 ትምህርት ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን ስላጠናቀቀ የ2015 ባች ነባር ተማሪዎች በተጠቀሠው ቀን እንድትገቡ እናሳውቃለን::
22/10/2024

ኮሌጃችን የ2017 ትምህርት ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን ስላጠናቀቀ የ2015 ባች ነባር ተማሪዎች በተጠቀሠው ቀን እንድትገቡ እናሳውቃለን::

Address

Mizan Teferi
217

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251473350631

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mizan ATVET College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category