Jaŵar

Jaŵar social service

gabaa galgalaa🤨
04/03/2025

gabaa galgalaa🤨

Hoo
17/01/2024

Hoo

የሳድዮ ማኔ ባለቤት 👇👇ቲክቶክ አትጠቀምም ።የኢንስታግራም አካውንት የላትም ። ከቤት ወጣች ትምህርት ቤት ፡ ከዛ መልስ ወደቤቷ ናት ።  ከሰርጋቸው በፊት የተገናኙት ጥቂት ቀን ነው ። ከጋብ...
17/01/2024

የሳድዮ ማኔ ባለቤት 👇👇
ቲክቶክ አትጠቀምም ።
የኢንስታግራም አካውንት የላትም ።
ከቤት ወጣች ትምህርት ቤት ፡ ከዛ መልስ ወደቤቷ ናት ።
ከሰርጋቸው በፊት የተገናኙት ጥቂት ቀን ነው ።
ከጋብቻ በፊት ለብቻቸውን ተገናኝተው አያዉቁም።
አብዛኛውን ጊዜ የሚያወሩት በስልክ ነው ።

ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዲህ አይነት ሚስት ትገኝ ይሁን ?

Via washun tesfaye

10/05/2023

............ከሚገባሽ በላይ .......
ከሚገባሽ በላይ ወደድኩሽ አብዝቼ
የመውደድ ልኬቱን መጠኑን ረስቼ
ከሚገባሽ በላይ አየሁሽ አግዝፌ
ብቀንስ ምነብር ብቀመጥ አርፌ
ከሚገባሽ በላይ
አረኩሽ የበላይ ሰቀልኩሽ ከሰማይ
ከሚገባሽ በላይ
አሰብኩሽ አለምኩሽ አረኩሽ የበላይ
ከሚገባሽ በላይ ተመኘው ወደድኩሽ
ከማይመጥንሽ ላይ ሰቅዬ አስቀመጥቁሽ
ከሚገባሽ በላይ መጠንን ባለፈ
ታተመብኝ ስምሽ ልቤ ላይ ተፃፈ
ከሚገባሽ በላይ ማሰብ ከምትቺው
ብዙ ብዙ አሰብኩሽ አስበለጥኩሽ ከሰው
ከሚገባሽ በላይ ተስገበገብኩልሽ
ምላሽን ሳልጠብቅ ከኔ ጎን አረኩሽ
ከሚገባሽ በላይ ሀሳቤ ላይ ተሳልሽ
አንቺን ከኔ በላይ አብልጬ ወደድኩሽ

nufixxeem
20/01/2023

nufixxeem

ፑቲን ኔቶ ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከገባ “ዓለም አቀፍ ጥፋት” ያስከትላል ሲሉ አስጠነቀቁአዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን አትላ...
16/10/2022

ፑቲን ኔቶ ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከገባ “ዓለም አቀፍ ጥፋት” ያስከትላል ሲሉ አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከገባ “ዓለም አቀፍ ጥፋት” ያስከትላል ሲሉ አስጠነቀቁ።
ፕሬዚዳንቱ በአስታና እየተካሄደ ባለው የማዕከላዊ እስያ - ሩሲያ ስብሰባ ላይ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል።
በዚህ ወቅት በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ዩክሬን ተሸናፊ ከሆነች ኔቶ ጦሩን ሊልክ ይችላል ወይ በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ፥ “ይህ አደገኛ እና ወደ ዓለም አቀፋዊ ቀውስ ሊመራ የሚችል አካሄድ ነው” ሲሉ መልሰዋል።

05/10/2022

Address

South Oromia
Metu

Telephone

+251935031183

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jaŵar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Jaŵar:

Shortcuts

Share

Category