Tigray Private TVET Institutions Association

Tigray Private TVET Institutions Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tigray Private TVET Institutions Association, Education, Mid City, Mekelle.

25/01/2026
ምልክታ ክፍቲ ናይ ስራሕ መደብ ፤
24/12/2025

ምልክታ ክፍቲ ናይ ስራሕ መደብ ፤

 #መረዳእታ ትምህርቲ ምርግጋፅ ብዝምልከት፤
23/12/2025

#መረዳእታ ትምህርቲ ምርግጋፅ ብዝምልከት፤

ስለ ትምህርት ማስረጃ አቻ ግምት በሚመለከት
17/12/2025

ስለ ትምህርት ማስረጃ አቻ ግምት በሚመለከት

23/10/2025

#ማሳሰቢያ

ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
ባሉበት
ጉዳዩ፦ የተመራቂ ተማሪዎችን ዝርዘር መረጃ እንድትልኩ ስለማሳሰብ ይሆናል፤
የፌዴራል መንግስት አስፈፃሚ አካላት ስልጣን እና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ 1263/2014 ዓ.ም እና የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ለማቋቋም በሚኒስትሮች ምክርቤት በወጣ ደንብ ቁጥር 515/2014 ዓ.ም መሰረት በተሰጠው ስልጣን እና ተግባር የትምህርት ጥራትና አግባብነት ለማስጠበቅ እና ለመከታተል ያስችለው ዘንድ በከፍተኛ ትምህርት መመሪያ 987/2016 ዓ.ም አንቀፅ 17 ንኡስ አንቀፅ 2 መሰረት ተቋማት የተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ ወቅቱን ጠብቆ ለባለስልጣኑ መላክ እንዳለባችሁ ተደንግጓል፡፡
በመሆኑም በተቋማችሁ ፈቃድ በተሰጣችሁ ትምህርት መስኮች፣ትምህርት ደረጃ፣መርሃ ግብር እና ካምፓስ በ2017 ዓ/ም መጨረሻ የተመረቁ በድህረ ምረቃ ደረጃ እና በቅድመ ምረቃ ደረጃ ተማሪዎች መረጃዎችን ከዚህ በፊት በተላከው ቅጽ መሰረት ዝርዝር መረጃውን ከጥቅምት 14/2018 ዓ.ም እስከ 30/2018 ዓ.ም በሶፍት እና በሃርድ ኮፒ ያላካችሁ ብቻ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡

19/10/2025

Address

Mid City
Mekelle

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tigray Private TVET Institutions Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Tigray Private TVET Institutions Association:

Shortcuts

Share

Category