የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ተማሪዎችና መ/ራን ጀነራል ህብረት Samara University G. Fellowship

  • Home
  • Ethiopia
  • Logya
  • የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ተማሪዎችና መ/ራን ጀነራል ህብረት Samara University G. Fellowship

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ተማሪዎችና መ/ራን ጀነራል ህብረት Samara University G.  Fellowship Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ተማሪዎችና መ/ራን ጀነራል ህብረት Samara University G. Fellowship, Tutor/Teacher, Logya.

11/06/2022

😍😍😍ውድ የህብረታችን አካላት የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ

✝ነገ ዕለተ እሁድ የሚኖረን የህብረት የአምልኮ ጊዜ እንደተጠበቀ ነው።

⏱ሰዓቱ:-ከማለዳው 2 ጀምሮ እስከ ረፋዱ 5 ሰዓት

⛪️ቦታ:-ሠመራ በምትገኘው ቤተክርስቲያን

📌ስለዚህ ሁላችሁም ቁርሳችሁን በጊዜ በልታችሁ ከ 1:30 ጀምሮ የግቢው በር ፊት ለፊት ውጡ።ባስ ስለሚጠብቃችሁ በጊዜ መውጣት ይጠብቅባችኋል።

#ለበረከት ሁኑ!!
©ከህብረቱ መሪዎች







03/05/2022
General Fellowship Samara Univ.Staff and student online fellowshiphttps://t.me/SUStaffStudentgeneralfellowቴሌግራም ላይ ምቹ በመ...
29/03/2022

General Fellowship Samara Univ.
Staff and student online fellowship
https://t.me/SUStaffStudentgeneralfellow

ቴሌግራም ላይ ምቹ በመሆኑ በቀላሉ መልዕክቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉም

የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።ሮሜ 15÷13
13/12/2021

የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
ሮሜ 15÷13

ተናግረን ምንረካው ገልፀን ምንጨርሰውአውርተን ምንጠግበውእንዲህ እንዲያ ምንለውምን አለ በኖረ ምንሸሽገው ቃላትመርጠን ምንጠቅሠው ለአንተ ማንነትሌላ ቋንቋ ቢኖር እንደው ምን አለበትላንተ ብቻ ...
08/12/2021

ተናግረን ምንረካው
ገልፀን ምንጨርሰው
አውርተን ምንጠግበው
እንዲህ እንዲያ ምንለው
ምን አለ በኖረ ምንሸሽገው ቃላት
መርጠን ምንጠቅሠው ለአንተ ማንነት
ሌላ ቋንቋ ቢኖር እንደው ምን አለበት
ላንተ ብቻ ሲሆን ምንጠቀምበት
እንደው ምንአለበት!........

https://www.facebook.com/mesgana.misge

እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ። ሮሜ 12÷16
08/12/2021

እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ።

ሮሜ 12÷16

ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤ሮሜ 5÷3
07/12/2021

ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤
ሮሜ 5÷3

በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።2ኛ ዜና 7÷...
06/12/2021

በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።
2ኛ ዜና 7÷14

Today, we’re reading Ephesians 2:11-22, which helps us see how the peace announced at Christmas affects not just our rel...
05/12/2021

Today, we’re reading Ephesians 2:11-22, which helps us see how the peace announced at Christmas affects not just our relationship with God, but also our relationships with other people.
In this passage, Paul—a Jewish man thoroughly educated in the Old Testament law—is writing to the church in Ephesus. Ephesus was in Greece, and most of the people hearing this letter were Gentiles, not Jews.
Before Jesus came, God’s love was communicated primarily through His covenant relationship with the nation of Israel, not with Gentiles. Here, Paul is telling the Gentiles that Jesus died for all who believe in Him, so they aren’t excluded anymore. They are pulled into the warmth and light of the family of God.
There are no second-class citizens among God’s people, no least-favorite child of God.
This means two things for us:

When you trust in Jesus, you are welcomed into His family, no matter your nationality or race or background or anything else.

When other people trust in Jesus, they are welcomed into his family. If Jesus paid for them with His blood, they are incredibly precious to Jesus. They are deeply worthy of our love and respect as brothers and sisters in Christ.

ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ ሉቃ 2÷14
03/12/2021

ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ
ሉቃ 2÷14

Address

Logya

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ተማሪዎችና መ/ራን ጀነራል ህብረት Samara University G. Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category