Lalibela Primary School

Lalibela Primary School Saint Lalibela Primary School, established in 1980 E.C., is one of the leading schools under the Lalibela Town Administration.

The school serves over 1,900 students and is staffed by more than 84 dedicated teachers within its compound.

በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ*ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልል አቀ...
03/08/2026

በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
*
ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት በቴክኖሎጅ ታርሞ ይፋ የተደረገ ሲሆን በክልሉ 194374 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወቃል። ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከልም 165342(85.06%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። ይህም ከባለፈው አመት ተመሳሳይ አፈፃፀም ጋር ሲነፃፀር የ3% ብልጫ አሳይቷል።

ተማሪዎች በሁለት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ ሲሆን :-
➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
1) ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/ #/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2) በሚመጣው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና ስም በአማርኛ በማስገባት
3) ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡
❷ በተጨማሪም በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ለመጀመሪያ
1) start የሚለውን ይጫኑ!
2) በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ
3) ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ
4) በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ

➌ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application )
1) ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/ #/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2) በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
3) የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን
4) ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ
5) በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ።

ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

03/08/2026
02/08/2026

በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

ከሰኔ 3-5/2018ዓ.ም ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት በቴክኖሎጅ ታርሞ ይፋ የተደረገ ሲሆን በክልሉ 173699 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወቃል። ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከልም 135003 ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።

ተማሪዎችም ውጤታቸውን በሁለት አማራጮች ማየት የሚችሉ ሲሆን:-
➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
1) ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/ #/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2) በሚመጣው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና ስም በአማርኛ በማስገባት
3) ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

❷ በተጨማሪም በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን መጀመሪያ
1) start የሚለውን ይጫኑ!
2) በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ
3) ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ
4) በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ቅሬታ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ
➌ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
1) ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/ #/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2) በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
3) የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን
4) ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ
5) በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ።

ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

👉 2018ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።

26/07/2026

አንድ ደርዘን ለአንድ ተማሪ የደብተር ማሰባሰብ ዘመቻን የምትችሉ ተቀላቀሉን ❤❤❤❤
የቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
share እያደረጋችሁ ለልበ ቅኖች አድርሱልን!!!
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

በቅዱስ ላሊበላ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ፍላጎት ላላቸው መምህራን መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና በነጻ መስጠት ጀምረናል። መሰልጠን የሚፈልግ ካለ በደስታ እንቀበላለን ደውሉ።
22/07/2026

በቅዱስ ላሊበላ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ፍላጎት ላላቸው መምህራን መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና በነጻ መስጠት ጀምረናል። መሰልጠን የሚፈልግ ካለ በደስታ እንቀበላለን ደውሉ።

❤🌷የቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት🌷❤ በዝውውር ወደ ሌላ አካባቢ ለሄዱ መምህራን የጋቢና የቲሸርት ሽልማት በመስጠት የተደረገ የሽኝት መርሃ ግብር።በሄዳችሁበት ወረዳ መልካሙን...
18/07/2026

❤🌷የቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት🌷❤ በዝውውር ወደ ሌላ አካባቢ ለሄዱ መምህራን የጋቢና የቲሸርት ሽልማት በመስጠት የተደረገ የሽኝት መርሃ ግብር።
በሄዳችሁበት ወረዳ መልካሙን ሁሉ እንድገጥማችሁ ምኞታችን ነው ❤

በቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አዘጋጅነት በወረዳ ደረጃ የተካሄደ የተማሪዎች ቀለምና ስፖርት ወድድር ዝግጅት በፎቶ
24/04/2026

በቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አዘጋጅነት በወረዳ ደረጃ የተካሄደ የተማሪዎች ቀለምና ስፖርት ወድድር ዝግጅት በፎቶ

የቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤትየ2018ዓ.ም  የ1ኛው ወሰነ ትምህርት ስራ አፈጻጸም ግምገማ  ከመምህራን ጋር በቀን 16/06/2018ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል።እንኳን አደ...
23/02/2026

የቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤትየ2018ዓ.ም የ1ኛው ወሰነ ትምህርት ስራ አፈጻጸም ግምገማ ከመምህራን ጋር በቀን 16/06/2018ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል።
እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏

የቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤትየ2018ዓ.ም  የ1ኛው ወሰነ ትምህርት ስራ አፈጻጸም ግምገማና የማበረታቻ  ስነ ስርዓት  በቀን 15/06/2018ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል።
22/02/2026

የቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤትየ2018ዓ.ም የ1ኛው ወሰነ ትምህርት ስራ አፈጻጸም ግምገማና የማበረታቻ ስነ ስርዓት በቀን 15/06/2018ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል።

በቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ1ኛው ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል።
23/01/2026

በቅዱስ ላሊበላ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ1ኛው ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል።

Address

Lalibela
10

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lalibela Primary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Lalibela Primary School:

Shortcuts

Share

Category