Taf

Taf Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Taf, School, Jinka.

Gebeya Media
11/05/2026

Gebeya Media

13/04/2026

Hay

01/03/2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትላንት በሰጠው መግለጫ በሀገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ በግለሰቦች መካከል የሚደረጉ (Peer to Peer) የዲጂታል ገንዘብ ግብይቶች ሕገ-ወጥ ናቸው ብሏል።

በስራ ላይ ባለው ህግ መሠረት በተለየ ሁኔታ በግልፅ በብሔራዊ ባንክ ካልተፈቀደ በስተቀር Peer to Peer ተጠቅሞ ማንኛውንም የዲጂታል ገንዘብ ግብይት ፤ የምንዛሬ ወይም አገልግሎት ሰጪነት ተግባራት ፤ ከኢትዮጵያ ብር ጋር የተያያዘ የክሪፕቶ ግብይትን ጨምሮ ማከናወን የማይቻል ነው ብሏል።

የመግለጫው ሙሉ ይዘት ኤፍ ኤም ሲ እንዳስነበበው፤
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ክሪፕቶ ከረንሲን ጨምሮ ፈቃድ በሌላቸው የተለያዩ መተግበሪያዎች የሚደረጉ የአቻ የዲጂታል ግብይቶችን በጊዜያዊነት አግዷል፡፡

ባንኩ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ በተዘረጉ የቁጥጥር ማዕቀፎች መሰረት በተደረገ ክትትል ግለሰቦች ከባንኩ ፈቃድ በሌላቸው የተለያዩ መተግበሪያዎች ግብይቶችን እየፈፀሙ ነው።

በዓለም አቀፍ ደረጃ የዲጂታል ግብይት ፍላጎት እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቅት ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ገልጾ፤ ግለሰቦች ግብይት በሚፈፅሙበት ወቅት በትክክለኛ መረጃ ላይ ተመስርተው ሊሆን እንደሚገባ አሳስቧል፡፡

በተለይም የዲጂታል ግብይቶች የገበያ ተለዋዋጭነትን፣ የውጭ ምንዛሪ ዋጋ ማሳሳትን፣ የሳይበር ወንጀልን፣ የግብይት ግልፀኝነት ችግሮችን የሚያስከትሉ እንዲሁም የህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና የፋይናንስ ሽብርተኝነት ክልከላ ማዕቀፍ የሌላቸው መሆኑን አብራርቷል፡፡

ባንኩ ዲጂታል የግብይት ቴክኖሎጂዎች ደህንነታቸው እንዲጠበቅ የሚያስችል አጠቃላይ የቁጥጥር ማዕቀፍ በመዘርጋት እየሰራ መሆኑን አስገንዝቧል፡፡

በቀጣይም የፋይናንስ መረጋጋትን እና የብሔራዊ የክፍያ ስርዓቱን ታማኝነት ለመጠበቅ ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቆጣጣሪዎች እና ከሀገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር ቀጣይነት ያለው ምክክር እንደሚደረግ ጠቁሟል፡፡

የግብይት ቁጥጥር ማዕቀፍ ይፋ እስከሚሆን ድረስ ክሪፕቶ ከረንሲን ጨምሮ ፈቃድ በሌላቸው የተለያዩ መተግበሪያዎች የሚደረጉ የአቻ የዲጂታል ግብይቶች የተከለከሉ መሆኑን ባንኩ በመግለጫው አስታውቋል፡፡
( ተያይዟል)

❇️❇️❇️❇️❇️❇️

28/02/2026
28/02/2026

ትናንት የውሻውን ከሞት ማምለጥ ጽፎ ዛሬ እሱ አረፈ 💔

| ጋዜጠኛ ተመስገን ባዲሶ ትናንትና ውሻዬ ጃሉድ ከግድያ አመለጠ ብሎ ውሻው ሞትን ስላሸነፈ በደስታ ጽፎ ነበር ። ዛሬ ግን እሱ ሞትን ማምለጥ ሳይችል ቀረ ።

ላለፉት ሁለት ዓመታት አፉ አካባቢ በተከሰተበት ካንሰር መሰል ተስፋፊ በሽታ ሲሰቃይ ነበር ። ጋዜጠኛ ተመስገ ፤ እየሄደበት ከነበረው ውስብስባዊ የህክምና ሂደት እና ከህመሙ ብርቱነት አንጻር እንደ ተመስገን ከእናቴ ቀጥሎ በምስጋና የፀና ሰው አይቼ አላውቅም።

ተሙ በየእለቱ እንቅስቃሴ ላይ ነበር: ቪዲዮዎቹ በጠቅላላ በምስጋና እና በአክብሮት የተሞሉ ነበሩ። በዚህ ሁሉ ህመም ውስጥ እንኳን ለሰዎች መድረሱን አላቆመም ነበር : ለሰዎች የሳቅ ምንጭ መሆኑን አላቆመም ነበር።

የእናቶች ምርቃት እና የሰዎች ፍቅር ከሞት ቢያስጥል ኖሮ ተሙ ይተርፍ ነበር ። ነፍስህ በሰላም እና በክብር ትረፍ ትረፍ ተመስገን ባዲሶ!!

በዘኣምላክ እድሪስ

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

#ጌጡ

21/02/2026
08/03/2025

4K African Wildlife: Explore Nairobi National Park | Lion, Elephant, Buffalo, Antelope EncounterExplore Nairobi National Park in stunning 4K, where you’ll ge...

13/01/2025
01/04/2024
24/12/2023

የሚኒስትር ዴኤታው ከሀገር መውጣት - ዶ/ር ስዩም መስፍንAnchorDec 24, 2023Read original

Address

Jinka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Taf posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category