28/03/2022
What does virtual assistant do?
ሰሞኑን የ alx virtual assistant ስልጠና የመውስድ ዕድል እንደተሰጠኝ አስታውቀ ነበር። ለመሆኑ virtual assistant ከሆንክ ምን አይነት ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ?
Virtual assistant ቤታችሁ ሆናችሁ ብቻ እነዚህን መስራት ትችላላችሁ።
👉Conduct research
👉Prepare managers for meetings
👉Manages social media, email inbox, schedules and calendars
👉Creates compelling presentations, slides for strategy, operations and board meetings
👉Plans team meetings, events and strategy retreats
እና ሌሎችም በርካታ ስራዎችን ማከናወን የመቻል ብቃት ይኖረዋል።
እናም! ይኸንን ክህሎት በነጻ መማር ከፈለጋችሁ በዚህ 👉(https://bit.ly/3NdNsSy) መስፈንጠሪያ በመግባት ማመልከት ትችላላችሁ። ትምህርቱ በALX በነጻ የሚሰጥ ሲሆን በሳምንት 40 ሰዓት ለ5 ሳምታት ለማሳለፍ መወሰን ይኖርባችኋል።
ከቤት ሆናችሁ ዓለምአቀፍ ፕሮጀክቶችን መምራት ትችላላችሁ። አመልክቱ!
https://bit.ly/3NdNsSy
አሸናፊ ከሆናችሁ ከሚያዚያ 17 ጀምሮ አብረን እንማራለን።
ALX provides online training for one of the most in-demand careers. Become a Virtual Assistant and work for companies around the globe.