19/05/2022
Dear graduates, don't miss the opportunity!
CED JJU is a center for the development of entrepreneurial perception and innovation among the JJU c
19/05/2022
Dear graduates, don't miss the opportunity!
11/12/2020
11/12/2020
ለመላው የ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች
ደረጃ ዶትኮም ለ 2013 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ጋር በመተባበር, ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን የገንዘብ ድጋፍ በማግኘት, ቨርቹዋል የስራ አውደ ርዕይ ሲያዘጋጅ መቆየቱ ይታወሳል::
ይሄንንም በማስመልከት ከተለያዩ በሃገራችን ካሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎች በተቀበልነው ጥያቄ መሰረት በዚህኛዉ ዙር አውደ ርዕዩ ሁሉንም አገር አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያካትት መሆኑን እና ቨርቹዋል የስራ አውደ ርዕዩ ታህሳስ 9 እና 10, 2013 ዓ.ም ላይ የሚካሄድ መሆኑን በደስታ እናበስራለን::
👉🏽ለመመዝገብ እና የስራ አፈላለግ ስልጠናውን ለመውሰድ
https://zoom.us/webinar/register/WN_ITL_JTimS72AFqWilb0o2w
🔅የስራ አፈላለግ ስልጠና ቀን
ታህሳስ 3 እስከ 7 2013, ዓ.ም
🔅የስራ አፈላለግ ስልጠና ሠዓት
- ከጠዋቱ 3:00 - 5:00
- ከጠዋቱ 5:00 - 7: 00
- ከቀኑ 7:00 - 9:00
- ከቀኑ 9:00 - 11:00
🔅ለበለጠ መረጃ
+251 966081024
ቴሌግራም
Welcome! You are invited to join a webinar: Job Hunting and Virtual Career Expo Training. After registering, you will receive a confirmation email about joining the webinar. Welcome! You are invited to join a webinar: Job Hunting and Virtual Career Expo Training. After registering, you will receive a confirmation email about joining the webinar.
The JJU Career and Entrepreneurship Directorate is open for all the services we provide come and visit us.
Pls wear face masks!
Dear graduating class students, well come back to JJU
30/09/2019
workshop on Job Creation
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |