08/10/2025
Please Check your university replacement Here
ማስታወቂያ
የዩኒቨርስቲ ምደባ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
የዩኒቨርስቲ ምደባችሁን በእነዚህ ሊንኮች ማየት የምትችሉ መሆኑነ እንገልጻለን።
Website: https://student.ethernet.edu.et
Telegram bot:
07/10/2025
ማስታወቂያ
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብን ስለማሳዎቅ
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን እናሳውቃለን።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
27/09/2025
Barnaamijka Jumcaha ee Wacyigalinta iyo Hiyikicinta Ardayda.
Jumcihii 1aad.
Mowduuca: Saamaynta Akhrisku Ku leeyahay Guusha Ardayga.
Ustaad Abdi Rahmaan Sameeco
14/09/2025
ማስታወቂያ
ለሁሉም ሚዲያ አካላት
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ትንተና እና አንድምታዎቹ ላይ ነገ እሁድ መስከረም 04/2018 ዓ.ም ከ ቀኑ 10፡00 ጀምሮ በሚኒስቴሩ አዳራሽ ለሚድያ አካላት ማብራሪያ ይሰጣል።
በመሆኑም በተጠቀሰው ሰዓት ተገኝታችሁ ማብራሪያውን በመከታተል መረጃውን ለህብረተሰቡ ተደርሽ እንድታደርጉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር
28/08/2025
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Kalid Hussein Musse, Nimo Liban
28/08/2025
Big shout out to my newest top fans! Nimco Yusuf Mahamud, Sayid Abdinur S. Hambali, Axmed Soomaali Weyd, Kalif Hukun, Owidi Billal