Anthropology አንትሮፖሎጂ

Anthropology አንትሮፖሎጂ This page has been created to share some important concepts abt Antjropology

17/09/2023

ወንድሜ እጩ ዶክተር መለሰ አብርሃም ለሀዲያ ህዝብ ሁለንተናዊ እድገት ለምታደርገው በእውቀት ላይ ለተመሰረተ ትግል አክባሪክ ነኝ። 💪💪💪

15/04/2023

learn that people across time, age and region have different notions of what is normal, moral, valuable, good and legal.

30/10/2022

Next month, from all over the world will gather in and online for AAA’s Annual Meeting.
Can’t make it to Seattle? Join us online!

Virtual Registration Includes:
◾ All live-streamed virtual events
◾ Select events live-streamed from Seattle
◾ Attendee networking & engagement
◾ Access to the asynchronous view-on-demand content library

Standard registration rates end October 31.

Register Today: http://ow.ly/maaj50Lohhj

06/10/2022

The war must be ended now!

Some of the characterstic features of Culture are listed below❗Culture is:-LearnedSharedSymbolicAll inclusiveDynamicAdap...
21/03/2022

Some of the characterstic features of Culture are listed below❗

Culture is:-
Learned
Shared
Symbolic
All inclusive
Dynamic
Adaptive and maladaptive
Organic and suppra-organic
Learn Anthropology❗

Diversity best characterizes Ethiopia
12/01/2022

Diversity best characterizes Ethiopia

Merry Christmas to all Ethiopians!
07/01/2022

Merry Christmas to all Ethiopians!

This (pictured⬇) is a lake Nkuguli in Uganda. It's a perfect match with Africa's map. How do you observe it?
04/09/2021

This (pictured⬇) is a lake Nkuguli in Uganda. It's a perfect match with Africa's map. How do you observe it?

02/09/2021
ሀገርን ሀገር አድርጎ ማቆየትና በሂደትም ስኬታማ የሀገር ግንቦታን እውን ለማድረግ ቁልፉ ስራ አይደለም። እርጋታም አይደለም። ከራስ ፍላጎት ወይም ከራስ ወገን ይልቅ ሀገርን ማስቀደምና ሀገርን...
06/07/2021

ሀገርን ሀገር አድርጎ ማቆየትና በሂደትም ስኬታማ የሀገር ግንቦታን እውን ለማድረግ ቁልፉ ስራ አይደለም። እርጋታም አይደለም። ከራስ ፍላጎት ወይም ከራስ ወገን ይልቅ ሀገርን ማስቀደምና ሀገርን መዘመርም ነው ተብሎ ልታመን አይገባም።

ታዲያስ? ቁልፉ..... ምንድነው?

ቁልፉ ፍቅር ነው። የሰው ፍቅር! የሰው ፍቅር ሲኖረን በሰው ለተመሰረተው ሀገር ፍቅር ይኖረናል። የሀገር ፍቅር ሲኖረ ከፍ ስል ቁልፍ አይደሉም ተብሎ የተቀመጡ አላባዎች በቀላሉ ተፈጻሚ ይሆናሉ።

ስራ እንደ ሀገር ግንባታ ቁልፍ ተደርጎ ብወሰድና ከፍተኛ ትኩረት ብሰጠው፣ የሀገር/የሰው ፍቅር የሌለን እንደሆነ፣ በብዙም ሆነ በጥቂት አለመስማማት ለብዙ ግዜ የተሰራውን/የሰራነውን በጥቂት ግዜ እናፈርሳለን።

ፍቅር ሳይኖረን በእርጋታ ብንቀመጥም መንስዔው የአንዳች ሃይል ጫና እንጂ ለሀገር ካለን ፍቅር ባለመሆኑ የተነሳን ዕለት ከፍተኛ ጥፋት እንፈጽማለን። ይህም የሀገር ግንባታ ሂደት ላይ አሉታዊ ጫና ከማሳደር አልፎ ሀገርን ልያፈርሳት ይችላል።

የአንድ ሀገር ህዝቦች አንዱ ለሌላው ባለው ፍቅር የተጋመዱ እንደሆነ የፍቅር የመጀመሪያው መገለጫ ከሆነው #መተሳሰብ ይቋደሳሉ። የሀገር ፍቅር፣ ስራን፣ እርጋታን፣ አዎንታዊ ዕሳቤዎችን የማመንጨት ክሂሎት፣ ፈጠራ፣ ወዘተ ያበረታታል። ሰርተን ከማጥፋት በተቃራኒው የሰራነውን ራሳችንን የሚጠቅም እንደሆነ በማሰብ እንጠብቀዋለን። ሁከት እኛንም ሆነ ወዳጆቻችንን እንደሚጎዳቸው ከሚኖረን ዕሳቤ የተነሳ እርጋታን አናስቀድማለን።

መንግስትና የሚዲያ ሰዎች፣ ሌሎችም አካላት፣ ለሀገር ግንባታና ቀጣይነት ከራሳቸው ጀምሮ ወደታች የሚወርድ የሰው (የሀገር) ፍቅር ተቀዳሚ የዕቅድ-ክንውን አካል ልያደርጉት ይገባል።

ይህ ሲባል ግን ሀገርን እንድንወድ አብዝተው በመጮህ ልመስለን አይገባም። የሀገር ፍቅር መዝሙር አይደለም፣ ተግባር ነው!

ለምሳሌም፦

የሀገር ፍቅር በኢኮኖሚ አቅም ሲገለፅ፦

ለሁሉም የሀገሪቱ ህዝቦች ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል በማድረግ ይጀምራል። ከሀገሪቱ ህዝቦች አንዱ ወይም ከዚያ በላይ በተፈጥሯዊም ሆነ በሰው ሰራሽ ሳቢያዎች ከሌሎቹ በኢኮኖሚ አቅም ዝቅ ያሉ እንደሆነ መደገፍና ማብቃትም የሀገርን ፍቅር በኢኮኖሚ ትብብር ከምንገልጽባቸው መንገዶች አንዱ ነው።

ይሄው የሀገር ፍቅር በፖለቲካ ስልጣን ማጋራትና አጠቃቀም ሲገለፅ፦

ሁሉንም የሀገሪቱን ህዝቦች እንደሚገባቸው ውክልና እንዲያገኙ ማድረግ ብቻ ሳይሆን እየተደመጡ መሆኑን ማረጋገጥ፣ አካታች የፖሊሲና ስትራቴጂካዊ አስራሮችን መዋቅራዊ በሆነ መንገድ መዘርጋት፣ ለተግባራዊነቱም የላቀ አጽንዖት መስጠትን ያካትታል።

የሀገር ፍቅር በማህበራዊና ባህላዊ መስተጋብሮች ሲገለፅ፦

አንዱ የሌላውን የአኗኗር መንገድ በሌላኛው መነጽር መመልከት፣ አንድነታቸውን ይበልጥ በማሳደግ፣
(developing the communalities) ልዩነታቸውን በማድነቅና በማክበር (comprehending the unique features) "የእኔ ካንተ የተሻለ" ከሚል አይነት ብሄርተኮርነት ነፃ በመሆን (being free of an ethnocentric view/s) ባህሎችን፣ በስሩም የሚገኙ ቋንቋዎችን፣ እምነቶችና ወዘተ እንደ ባለቤቶቹ የመመልከትን ፍላጎትና ችሎታ በማሳደግ (learning to see others' ways of life through cultural relativistic views) ይሆናል።

ከላይ እጅግ በጥቂቱ የተገለጹት፣ የሀገር ግንባታና ቀጣይነት ቁልፍ፣ ያውም የሀገር ፍቅር መሰረታዊ አላባዎች ናቸው። አንባብያን በአስተያየት ብያዳብሩትና ብወያዩበት መልካም ነው።

መልካም ቀን!

Address

Hossana

Telephone

+251916349468

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anthropology አንትሮፖሎጂ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category