Bonosha Bethel Kg,Primary And Medium School

Bonosha Bethel Kg,Primary And Medium School Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bonosha Bethel Kg,Primary And Medium School, Education, Bonosha, Hossana.

  የሥራ_ ማስታወቂያ   Bethel_Academy
05/08/2026

የሥራ_ ማስታወቂያ
Bethel_Academy

እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉ቦኖሻ  #ቤቴል ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም. የ6ኛና 8ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ላይ ተማሪዎቻችን እጅግ አስደናቂ ውጤት በማስመዝገባቸው እና ሁሉም ተማሪዎች 100%...
29/07/2026

እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉
ቦኖሻ #ቤቴል ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም. የ6ኛና 8ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ላይ ተማሪዎቻችን እጅግ አስደናቂ ውጤት በማስመዝገባቸው እና ሁሉም ተማሪዎች 100% ወደ ቀጣይ ክፍል በመዘዋወራቸው ከፍተኛ ደስታና ኩራት ይሰማናል።
👉ይህ ድንቅ ስኬት የተማሪዎቻችን ትጋት፣ የመምህራኖቻችን ታታሪነት፣ የወላጆች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እና የትምህርት ቤታችን የጋራ ጥረት ፍሬ ነው።
👉ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
👉ክቡራን መምህራንና ወላጆችም ላደረጋችሁት ድጋፍና ትጋት ከልብ እናመሰግናለን።
👉በቀጣይ ደግሞ ከዚህ የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንደምንችል እምነታችን ነው!!
👉ስለ ሁሉም ክብሩን ልዑል እግዚአብሔር ይውሰድ !!

 #የ2018 _የ8ኛ _ክፍል _ተማሪዎች _ክልላዊ _ውጤት #👉የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ፣ወላጆችና ጠቅላላ stuff እንኳን ደስ አላችሁ !!👉100%አሳልፈናል!!
29/07/2026

#የ2018 _የ8ኛ _ክፍል _ተማሪዎች _ክልላዊ _ውጤት #
👉የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ፣ወላጆችና ጠቅላላ stuff እንኳን ደስ አላችሁ !!
👉100%አሳልፈናል!!

እንኳን ደስ አላችሁ !!ደስ አለን !!100%አሳልፈናል!!
29/07/2026

እንኳን ደስ አላችሁ !!ደስ አለን !!
100%አሳልፈናል!!

የትምህርት ቤታችን የ2018 ት/ት ዘመን 6ኛ ክፍል ከፍተኛ የውጤት አምባሳደሮች
29/07/2026

የትምህርት ቤታችን የ2018 ት/ት ዘመን 6ኛ ክፍል ከፍተኛ የውጤት አምባሳደሮች

20/07/2026

የ2018 ት/ት ዘመን የ8ኛ ተማሪዎች Ministry ውጤት Loading .........

የነጌ መሪ
12/07/2026

የነጌ መሪ

🌸 Congratulations! 🎓🎓  Students,Congratulations from the bottom of our hearts on successfully completing this academic y...
09/07/2026

🌸 Congratulations! 🎓🎓
Students,
Congratulations from the bottom of our hearts on successfully completing this academic year through your work, , and perseverance, and on your KG graduation!
👉Today is a day of joy, pride, and hope.
As you continue your educational journey, we pray that will guide you and help you grow in knowledge, good character, and success.
👉We also extend our heartfelt gratitude to the , , and the entire community for your invaluable support and contribution to the success of our children.

08/07/2026

ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎችና ወላጆች #የ2018ት/ት ዘመን ዝግ ቀን ሐምሌ 3 የፊታችን (አርብ ቀን) መሆኑን በድጋሚ እናሳውቃለን !!
አድራሻ :- ቦኖሻ እናት ቃ/ሕ/ቤ/ክ አዳራሽ።

Address

Bonosha
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bonosha Bethel Kg,Primary And Medium School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share