07/03/2024
Idioms • ፈሊጣዊ ንግግሮች
Spill the beans • ስፒል ዘ ቢንስ
ምስጢር ማውጣት
Go bananas • ገው ባናናስ
በጣም መናደድ
Call it a day • ኮል ኢት ኤ ደይ
ስለደከመን ለዛሬ ስራችንን እዚ ላይ ይብቃን ለማለት
Add fuel to the fire • አድ ፍዩውል ቱ ዘ ፋየር
ቀጥታ ሲተረጎም ወደ እሳት ነዳጅ መጨመር ማለት ሲሆን መጥፎ የሆነ ነገርን ማባባስ ማለት ነው።
Once in a blue moon • ዋንስ ኢን ኤ ብሉ ሙን
ከስንት አንዴ የሚከሰት ነገር።