Zion College

Zion College

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zion College, College & University, SNNPR, Hawassa.

26/09/2025
11/09/2025

ZCTB congratulates all Ethiopians on this great inaugural ceremony of the GRRD!

Photos from Zion College's post 01/09/2025

ኮሌጃችን ለ20ኛ ጊዜ በዲግሪ እና በቲቪቲ በተለያዩ ሙያዎች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነሀሴ 24 2017 ዓ.ም በሲዳማ ባህል አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
እንኳን ደስ አላችሁ

25/10/2024

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለ2017ዓ.ም
አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን ስናበስር በደስታ ነው።
ብቁ በሆኑ መምህራኖቻችን ፤ ለመማር ምቹ በሆኑ የመማሪያ ክፍሎቻችን ኮሌጃችን በድግሪ እና TVET ፕሮግራም ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ተማሪዎቹን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሷል።

Degree programs
-----------------
👉🏻Accounting & Finance
👉🏻Business Management
👉🏻Computer Science
👉🏻Information Technology
👉🏻Surveying Technology

Tvet ( diploma)
-----------------
👉🏻Ict
👉🏻surveying technology
👉🏻secretary & office management.
👉🏻Library and information since

ለበለጠ መረጃ 👉🏻 046 221 1310/11
0979585858
0916581459
አድራሻ..አቶቴ ወልደአማኑኤል ጎዳና

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ሀዋሳ

27/09/2024

ቆስጠንጢኖስ ንጉስ ሄሌና እናቲቱ፤
የኢየሱስን መስቀል ሞት የሞተበቱ፤
የአማኞች መሳሪያ የጠላት ሰቀቀን፤
በፈጣሪ ፈቃድ ይኼው አገኙልን፤
በፍቅር ተገልጦ ጦሩን የሰበቀ፤
በጠላት ሜዳ ላይ ፍርሃት የለቀቀ፡፡”
የሚል ድንቅ ውዳሴ ተብሎ ተፅፏል....

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ዛየን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
ዛየን አካዳሚ
ሀዋሳ

26/09/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017ዓ.ም ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ዛየን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
ዛየን አካዳሚ

Photos from Zion College's post 15/09/2024

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም ፣የፍቅር፣እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

ዛየን የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ
ዛየን አካዳሚ
ዛየን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ሀዋሳ

Want your school to be the top-listed School/college in Hawassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


SNNPR
Hawassa
ATOTA