Education web site

Education web site I'm follower of this page

28/01/2024
13/11/2023

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአታ ጬኮ ከተማ አስተዳደር ብልግና ጽ/ቤት እየተሰራ ያለው ብልሹ አሠራር ።
1,ለመሠረተ ልማት ጓግተው ስለልማት የሚጠይቁ ማህበረሰብ ማሸማቀቅና ማስፈራራት ።
2,የከተማውን ማህበረሰብ ቤት ለቤት በመዞር ግለሰቦችን ያለ ፍቃዳቸው የብልጽግና ፓርቲ መሆን አለባችሁ በማለት አስገድደው ከዝህ በታች የሚት መለከቱትን የገብ ማሰባሰቢያ ደረሰኝ በማዘጋጀት የመዋጮ ገንዘብ 27(ሀያ ሰባት ብር)በግዳጅ የማሰባሰብ ሥራ በመሥራት ላይ ይገኛሉ ።ስለዝህ እንድህ አይነቱ ተግባር ከማንኛውም ፓርቲ መርህ ውጭ የሆነ ብልሹ አሠራር የሚያንፀባርቅ በመሆኑ ህዝቡን ሊያስቆጣ የሚችል ህደት ስለሆነ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ይህን ተግባር የምፈፅሙ ግለሰቦች ላይ የቅርብ ክትትል በማድረግ ከድርጊታቸው እንድታቀቡ ብያደርጉ ጥሩ ነዉ ።

እንደምታውቀው አቶ ክበበ ፀሐይ በይርጋዓለም ከተማ ውስጥ በጥንቆላ ሥራ፥በመተት አሥማት ሥራዎች ታዋቅናቸው።ከዝህ በተጨማር እነ ብቻ አዋቅ ነኝ ባይ እንድሁም ለባህሉም ለመንግስት ለሚወጡ መመር...
05/11/2023

እንደምታውቀው አቶ ክበበ ፀሐይ በይርጋዓለም ከተማ ውስጥ በጥንቆላ ሥራ፥በመተት አሥማት ሥራዎች ታዋቅናቸው።ከዝህ በተጨማር እነ ብቻ አዋቅ ነኝ ባይ እንድሁም ለባህሉም ለመንግስት ለሚወጡ መመርያዎች የማይታዘዝ አምባ ገነን ነዉ ።ከዝህ የተነሣ የአከባቢው ማህበረሰብ ልማት እንድሠራላቸው እየጠየቁ ከቆዩት መንገድ አንዱ ወደ ሙል ወንጌል ቤተክርስቲያን የምወስደው ስሆን ይህ መንገድ እንደሠራ ተወስኖ ባለሙያዎች ለመጀመር ስመጡ ያለ አግባብ ግንባታ የገነባውን እንድያስነሳ ብጠየቅ ፍቃደኛ ካለመሆኑም ባሻገር በባለሙያዎቹ ላይ መሣርያ ተኩሶ የግድያ ሙከራ በማድረግ ልማቱ እንዳይሠራ እንቅፉት ሆነዋል።ስለዝህ ይህ ግለሰብ በትውልድ ላይ የከፈተውን እርኩስ ተግባሩን ከድተው ለማድረግ የሁሉም ትግል ያስፈልጋል ።

Address

Hawassa Ethiopia
Hawassa
1114

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Education web site posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share