26/08/2026
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
በ2019 ካስፈተናቸው ጠቅላላ 102 ተማሪዎች ውስጥ:-
👉 በማህበራዊ ሳይንስ 37 ተማሪዎችን አስፈትነን 35 ተማሪዎች በቀጥታ ማለፋቸውን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
👉 በተፈጥሮ ሳይንስ 65 ተማሪዎችን አስፈትነን ሁሉም ተማሪዎች (100%) በቀጥታ ማለፋቸውን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
በአጠቃላይ ካስፈተናቸው 102 ተማሪዎች ውስጥ 100 ተማሪዎች (98.03%) በቀጥታ አልፈዋል።
ለዚህ ውጤት ስኬታማነት ከፍተኛ አስተዋፅዎ ላበረከታችሁ የትምህርት ቤታችን መምህራን፣ የአስተዳደር አካላት፣ ወላጆችና እንቁ ተማሪዎቻችንን ከልብ እናመሰግናለን።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!