Ethiopian AIR BORNE Commando & Special force

Ethiopian AIR BORNE Commando & Special force

Share

የሀገር አለኝታ የወገን መከታ በመሆናችን ሁሌም እንኮራለን!!

15/07/2025

Exactly!! 👌👌

14/07/2025

Have a nice Day!!!🤩🤩

06/07/2025

Have a Nice Day!!🤩🤩

Photos from Ethiopian AIR BORNE Commando & Special force's post 03/07/2025

በደሙ እና በአጥንቱ ሀገር እያፀና ያለ መከላከያ ሰራዊት…..🔥🇪🇹👌

የኢትዮጵ ወታደር ማለት የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ብሔራዊ ዓርማ እና ኩራት ነው።ወታደር ብሄር የለውም ስንፈልግ የአማራ ስንፈልግ የኦሮሞ ስንፈልግ የፈለግነውን ብሄር የምንለጥፍበት አይደልም ወታደር የኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚሞቶውም ለኢትዮጵያ ብቻ ነው ክብሩም ኢትዮጵያ ብቻ ናት የኢትዮጵያ ዋጋዋ ስንት ነው ቢባል በደሙ መዝኖ፣ በአጥንቱ ተምኖ እና በሕይዎቱ ተሸክሞ ትክክለኛ ዋጋዋን የሚያውቀው ወታደር ብቻ ነው።ወታደር ለዓላማ እና ለአቋም የሚፋለም፤ ለመርህ እና ለእውነት የሚታገል ነው። ወታደር የሀገር ፍቅሩን እስከ ሞት በዘለቀ መስዋእትነት የሚገልጽ እና የሀገር መኖር በወታደር መኖር የሚጸና ነው።
💘💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘⭐⭐🇪🇹👉❤️❤️❤️👉🇪🇹💘🇪🇹👉👉❤️❤️🇪🇹💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹👉👉❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹💘💘💘👉👉❤️❤️❤️👉🇪🇹💘⭐⭐💘🇪🇹

01/07/2025
30/06/2025

Have a nice Day!!🙂

15/06/2025

🤗🤗

27/05/2025

ተርጓሚ Betemariyam Teshome

------------------
ከጦሩ አውድማ የሞትኩ እንዲሁ ድንገት፣
በድኔ ሲከፈን አካሌ ሲከተት።
ደረቴን አስጊጡት በጀግንነት ሜዳይ፣
ከልብ መዋጋቴን እናቴ እንድታይ።
ንገሩት 'ላባቴ አንገት እንዳይደፋ፣
ከእንግዲህ በሗላ ስለማላስቸግር ስለማላጠፋ።
ለትንሽ ወንድሜ አድርሱ ኑዛዜ ንገሩልኝ ዜና፣
በርታ ብሏል በሉት ጠንክር እና አጥና፣
ከእንግዲህ በሗላ ያች ብስኪሊሊቴ የአንተ ናት እና።
ለሆደ ባሻዋ ለትንሿ እህቴ፣
እንደማልመለስ ዳግም ወደቤቴ።
ቀስ... ብላችሁ አውሯት ልቧ እንዳይሰበር፣
ለረዥም ቀናቶች ተኝቼ እንደምቀር፣
ነግቶ እንደማታየኝ እንደ ጠዋት ጀንምበር።
ንገሩት ለህዝቤ እንዳያዝን ከፍቶት፣
ወታደር ነኝ እና የተወለድኩ ልሞት፡፡

Via Betemariam[translate]

Photos from FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት's post 22/10/2023
Photos from Ethiopian AIR BORNE Commando & Special force's post 03/11/2022

2ኛ አመት

ለእናት ሀገራቸው የቆሙ እናት ሀገራቸውን መልሰው ወልደዋል። ቅዥትን በሞታቸው ድል አድርገዋል። የእነ ፣ ፣ ሀገር ዜጋ ነኝ። ሀገር ከሚያፈርሰው ሺህ ይልቅ፤ ሀገር የሰራው አንዱ ሺህ አመት በክብር ይኖራል። ገና ህያው ታሪካችሁ ቀን በገፋ ቁጥር ይገዝፋል። ለራሳችሁ ስላልቆማችሁ ተነግሮ የሚቆም ታሪክ ባለቤቶች አይደላችሁም።
🙏

Want your school to be the top-listed School/college in Hawassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Hawassa
212