18/09/2025
This engaging webinar will explore the power of design in product development, demonstrate SolidWorks as a practical design tool, and simplify design thinking. Participants will also benefit from live Q&A and feedback sessions. It is tailored for students, professionals, and innovators who want to strengthen their skills in CAD-CAM and graphics design for real-world applications.
Register now!
Registration link for webinar: https://lnkd.in/dz7rKPhY
Join our telegram channel for more information about training program :https://t.me/Ethioscitechs
18/09/2025
3ኛው ዙር። &
Enhance Your Design Skill.
የ 21ኛውን ክ/ዘመን ተፈላጊውን ክህሎት ያዳብሩ። እንድሁም በሙያው ብቁ መሆኖትን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ይያዙ።
Register Here።
👇👇??👇
https://lnkd.in/d7MsiKgY
11/07/2025
በዚህ ክረምት ውስን ለሆኑ ሰልጣኞች ብቻ በማሽን ዲዛይን ብቁ ለማድረግ የሶሊድ ወርክ (SOLIDWORK) ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ ጀምረናል። እርስዎ የዚህ ስልጠና ተሳታፊ መሆን ፈልገዋል? እንግዲያውስ ከታች በተቀመጠው ሊንክ ገብተው ይመዝገቡ።
👇👇👇
https://forms.gle/X3QqU9qap8cgqjZQA
18/06/2025
How the First Atomic Bomb Was Made: The Secret Science of the
👇👇👇👇
Manhattan Project
https://youtu.be/dWPNkRFPNpo?si=Z-P1yBxOFD7oIwz-
In this powerful documentary, we explore the secret history behind the creation of the first atomic bomb by American scientists during World War II. The video begins with a vivid narration of the Trinity test, the world’s first nuclear explosion, conducted in the desert of New Mexico on July 16, 1945. This test marked a pivotal moment in human history — the dawn of the atomic age.
We delve deep into the collaboration between J. Robert Oppenheimer, the lead scientific director, and General Leslie Groves, the military head of the project. Together, they supervised the highly classified Los Alamos Laboratory, where brilliant physicists, many of whom had fled N**i Germany, worked tirelessly under intense pressure to develop the bomb before the Axis powers.
The video also uncovers how N**i Germany came dangerously close to building a nuclear bomb of their own — and how the urgency of that threat pushed the United States to accelerate the development of atomic weapons through the Manhattan Project.
The documentary then narrates the dramatic use of atomic bombs on Hiroshima and Nagasaki, explaining how these strikes led to Japan’s unconditional surrender and brought World War II to a sudden and devastating end.
With historical footage, scientific explanations, and powerful storytelling, this video highlights the moral, scientific, and political decisions that shaped the nuclear era — and changed the world forever.
🔬🇺🇸💥
15/05/2025
At Ethio-SciTech, we stand to promote science, engineering, and technology.
We're currently redesigning our logo to better reflect our vision.
Could you please share us any feedback you may have?
15/05/2025
🧭 How a Simple Compass Changed the World 🌍
Did you know Einstein and Faraday were both fascinated by the compass? That small needle pointing North led to some of the biggest breakthroughs in science—from electromagnetism to relativity.
In our latest video, we dive deep into how this humble tool guided the minds that shaped modern physics. 🌌⚡️
From invisible magnetic fields to revolutionary thought experiments—this is the science behind the spin.
🎥 Watch now on Ethio-Sci Tech
Let’s journey through science, curiosity, and discovery—one compass at a time.
13/05/2025
አንድ የሳይንስ Instrument የሚፈጠረውን ለውጥ በትኩረት በመርመርና በመረዳት ብቻ በፊዚክስ ታሪክ ውስጥ እነዚህ ታላላቅ እምርታዎች ተፈጠሩ።
በ1821 አንድ ግለሰብ( Hans cristian orested ) ከባትሪ ጋር የተገናኘ ቀጭን የኤሌክትሪክ ሽቦ ምትሀት በሚመስል መልኩ የኮንፓስን ጠቋሚ ብረት ያለምንም አካላዊ ንክኪ ሲያንቀሳቅስ ተመለከተ። ለምን? እንደት? ብሎ ጠየቀ። በዚህም ለዘመናት በተናጠል ሲጠኑ የበሩትን ኤሌክትሪክሲቲን እና ማግኔቲዝምን አንድ ጥምር ሀይ መሆናቸውን ተረዳ ።በዚህም ሁለቱ ሀይሎች አንድ የሀይል አይነት መሆናቸውን እኛም ተረዳናቸው።
ቀጠለ ሚካኤል ፈራዳይ፣ እርሱም ኮምፓስን በመመልከት ይህንኑ ተመሳሳይ ጥያቄን ጠየቀ፣ ለአመታት ተመራመረ። በ1831 መብራት የሚመነጭበትን የመጀመሪያውን የተፈጥሮ ህግ እነሆኝ ብሎ ለሁሉም የሰው ልጆች ሰጠን።
ልክ 5 አመት ሲሆነው ለወጣቱ አንስታይን እንድጫወትበት አባቱት ኮንፓስን ሰጠው። በዚህም ምክንያት ጥልቅ የሳይንስ ፍላጎት በልጅነቱ ህይወቱ ተዘራ። ቆይቶም ይህ ዘር ፍሬን አፈራ ። ታላቁን ሳይንቲስት አንስታይንን ፈጠረው።
ኮንፖስ ላይ የሚታዩትን ለውጦች በመረዳትና በኮንፓስ በመጫወት ለኛ ለሰው ልጆች ታላቅ ግኝት ሆነልን።
👇👇👇
This is the link for this inspirational documentary፡ https://lnkd.in/dykcinan
10/05/2025
ከ 5 አመቱ ጀምሮ በዚህ አነስተኛ እቃ በመጫወቱ የተነሳ አንስታይን፣ ጥልቅ የሳይንስ ተመስጦውን አበለፀገ።
ሁለቱ ለዘመናት ብቻቸውን ሲጠኑ የነበሩት ታላላቅ የሳይንስ ህጎች አንድ የሆኑት ይህ አነስተኛ እቃ የሚያሳየውን ለውጥ ክሪስቲያን ኦሬስትድ የተባለው የዳኒሽ ሳይንቲስት አጥንቶ በመረዳቱ እና በህግ በማስቀመጡ የተነሳ ነው።
ከዛም ፋራዳይ መጣ። ፋራዳይ የዚህን እቃ እንቅስቃሴ አጠና በዚህም ኤሌክትሪክሲቲ ሊመነጭበት የሚችለውን ህግ ለአለም አበረከተ።
ሁሉም በአፅናፈ አለም ውስጥ እና ክቡር በሆነው የሰው ልጅ አእምሮ የተደበቁት ህጎች ይሄንን እቃ በመመልከት እና የሚፈጥረውን ለውጥ በመረዳት ተነጥለው ወጡ። እናም ጥቅም ላይ ዋሉ።
እንደት የሚለውን? በቀጣይ የቪድዮ ክፍል ላይ የምንመለከተው ይሆናል።
09/05/2025
የሳይንስ ህጎች ሁለንተናዊ ስለሆኑ - በሁሉም የአጽናፈ ዓለማት ክፍሎች ላይ በቋሚነት የሚተገበሩ ናቸው። በተመሳሳይ ሁኔታ እነዚህን ህጎች የገለጡ ሳይንቲስቶችም በሁሉም አለማት በእኩልነት ይወሰዳሉ። ለዚህም ነው አልበርት አንስታይን ዛሬም ላይ በሁሉም የሰው ልጆች ዘንድ መከበሩን የቀጠለው እና የአይዛክ ኒውተን ስም ሁል ጊዜ ከእንቅስቃሴ ህግጋት ጋር የሚጠቀሰው። የእነርሱ አስተዋጽዖ በብሔረሰብም ሆነ በሀገር እድሁም በአህጉር የተገደበ አይደለም። እነሱ የሁላችንም እና የዓለም ናቸው። የእነዚህን ታላላቅ አእምሮዎች ትሩፋት ሳይታወቅ ሳይንስን ትርጉም ባለው መልኩ ማጥናት አይቻልም። እነሱ ያወጡትን ሳይንሳዊ መርሆች እንደምንቀበል ሁሉ፣ በእውነትም ሳይንስን ለመረዳት ከፈለግን፣ የእነርሱን ቁርጠኝነት፣ ጉጉትን እና አስተዋጾን ማክበር እና ሞዴል ማድረግ አለብን። አንስታይን የጀርመ ሳይንቲስት ብቻ አይደለም፣ ወይም ኒውተን ከእንግሊዝ የመጣ ብቻ አይደለም። እነሱ ለሰው ልጆች ባበረከቱት አስተዋጾ የተነሳ ዓለም አቀፋዊ ናቸው እንጅ። የእነሱ ጥናት አጠቃላይ ዩኒቨርሳችንን አስመልክቶ ያለንን ግንዛቤ በተገቢዉ መንገድ በማቃናት የሰው ልጆችን ሁሉ አገልግሏል። ዓለም እንዴት እንደምትሰራ ያብራሩ የእውቀት ቅድመ አያቶች ስለሆኑ ልጆቻችንን ስለ አንስታይን፣ ኒውተን፣ ጋሊልዮ እና ሌሎች ፈር ቀዳጅ ሳይንቲስቶች ማስተማር አለብን። ለምሳሌ ኒኮላ ቴስላ በሰርቢያ ቢወለድም በመጀመሪያ አሜሪካን በመጨረሻም መላውን ዓለም የሚያገለግሉ አብዮታዊ የኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂዎችን ፈጠረ። ልክ እንደ ግኝቶቹ, ቴስላ እራሱ ዓለም አቀፋዊ ሰው ሆኗል። የሚቀጥለውን ትውልድ ለማነሳሳት ዛሬ ላይ እኛም ቁርጠኛ ከሆንን ሁለቱንም ማለትም የሳይንስ ህጎች እና ከኋላቸው ያሉትን ብሩህ አእምሮዎች ማክበር አለብን። ሳይንስ ድንበር የሌለዉ አለም አቀፋዊ እንደሆነ ሁሉ፣ ይህንን እውቀት ያበረከቱንም ታላላቆች ድንበር የሌላቸዉና የሁላችንም አባቶች እና መምህሮቻችን ናቸው።
07/05/2025
ተማሪ ወይስ ወላጅ ነዎት?
ይህንን የዩቱብ ቻናል ያውቁታል? Ethio-SciTech Engineering ዩቱብ ቻናል ከ70 በላይ የሚደርሱ አስገራሚ እና አስተማሪ የዶክመንተሪ ቪድዎችን እንድሁም የተግባር ማሳያዎችን አካቶ መጥቶሎታል። ሳያመነቱ አሁኑኑ ገብተው
ይቀላቀሉ ፣ ይጎብኙት ፣ ያተርፉበታል። ይገረሙበታል።
👇👇👇👇👇
https://youtube.com/?si=LZjyVNTz4vVuOA4G
There is nothing more important than a good Education!
07/05/2025
"Thanks to our forefathers. For over 200 years, more than a dozen brilliant scientists dedicated their lives to uncovering the meaning behind the mysterious sparks and shocks once thought to be magic.
In ancient times, this force was controlled by magicians who used it for tricks and illusions. But great minds worked tirelessly to reveal its true nature.
Today, we understand this force—electricity—as one of the fundamental forces of nature.
It has become the backbone of our modern world. Our lives, our technologies, and even the global internet are all powered by this discovery.
Thanks to science and its systematic approach, we now live in an electrified, connected age.
"From now on, it's on the air! Watch this powerful documentary on Ethio-SciTech Engineering YouTube channel."