Fayyimmate Ogeeyye Afiinni

Fayyimmate Ogeeyye Afiinni

Share

Hegersine Gata, Busullete!. Nabbawenna heeshshote e"aa fulonni afoommoha ma'nni'ya afe gatona

22/02/2022

'የሚጥል ህመም’ ላለበት የክብሪት ጭስ ማሸተት ይጠቅማል?

©በአራርሶ ሮባ

የሚጥል ህመም /EPILEPSY/

የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች ያለጊዜ የመሞት እድላቸው ከጠቅላላ ሕዝብ በ 3 እጥፍ ይበልጣል ፣ ነገር ግን ለሞት መንስኤ የሚሆኑትን ነገሮች (እንደ ከከፍታ መውደቅ ፣ መስመጥ ፣ በጋለ ነገር መቃጠል ፣ የመኪና አደጋ ፣ስብራት፣ የአየር ቧንቧ መዘጋት ፣ መደፈር እና የመሳሰሉትን) መከላከል ይቻላል።

እንዴት?

የሚጥል ህመም /EPILEPSY/ የአንጎል ነርቭ ጊዜያዊ ኤሌክትሪካል ንዝረት እንጂ የክፉ መንፈስ ውጤት አይደለም ! ከሰው ወደ ሰው ተላላፊም አይደለም። ስለዚህ የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች እራሳቸውን ስተው ባዩ ጊዜ ችላ አይበሏቸው።

መደረግ ያለባቸው የመጀመሪያ እርዳታዎች

- ከጭንቅላት ስር ለስላሳ ትራስ ነገር ማድረግ
- ሲንፈራገጥ ራሱን እንዳይጎዳ በዙሪያው ያሉ ሊጎዱት የሚችሉ ነገሮችን (እሳት፣ ኤሌክትሪክ፣ ስለታማ ነገሮችን) ማስወገድ

- እንዳይንፈራገጥ በኃይል ለመያዝ አለመሞከር (የአጥንት ወይም የጡንቻ ጉዳት ሊያስከትል ይችላልና)
- አንገት አካባቢ ያሉ የልብስ ቁልፎችን ማላላት ፤ መነፅሩን ማዉለቅ

- መንቀጥቀጡ ከቆመ በኃላ እስኪነቃ ድረስ በጎኑ ማስተኛት( የአየር ቧንቧ እንዳይዘጋ ለማድረግ)

- ክብሪት አለማሽተት (የሚጥል በሽታ ያለበት ሰው ወድቆ ሲንፈራገጥ የመተንፈሻ አካሉ በምራቅ አረፋና በምላስ ሊዘጋ ይችላል ፤ የክብሪት ጪስ ሲጨመርበት ይባሱን ይዘጋል ፤ ጪሱ በራሱም አንጎልን የሚጎዱ ኬሚካሎች አሉት)

- ህመምተኛው እስኪነቃ ድረስ አብሮ መቆየት
-ህመምተኛው ከነቃ በኋላ ማረጋጋት

- መንቀጥቀጡ ከ 5 ደቂቃ በላይ የሚረዝም ከሆነ ወይንም የታማሚዉ የቆዳ ቀለም ወደ ሰማያዊነት ከተለወጠ በአስቸኳይ አምቡላንስ መጥራት

ምንጭ:- Care Epilepsy, Ethiopia

01/01/2022

Gansho banxe koviidi-19 su'ma sada gana giwa may anfeeti?

Koviidi-19 umisi jawiidi ganshooti!

Lame kawi lamala ganshi, buuxo assineenna baalu koviidi-19 gansho ikkasi huwantoonni.

Kittiwaatu danchaho!
Maaskeno xumate!

Qorophino!

24/03/2021

#እባካችሁን! ተጠንቀቁ!

በዛሬው 165 ምርመራ 112 (67.9%) ሰዎች ተይዘዋል! ይህ አሃዝ ደግሞ በሀገርቱ ትልቁ የመያዝ ምጣኔ ተርታ ይመዘገባል። ከነዚህ ከተያዙ ውስጥ ሲናይ አብዛኛው ምልክቶች አሳይቶ የተመረመሩ ናቸው። ዛሬ ተጨማሪ 5 አልጋዎች ተይዘዋል። ቀሪው በጣት የሚቆጠር ነው።

2 በጽኑ ህክምና ውስጥ የነበሩት የ50 ዓመት ወንድና 37 ዓመት ሴት በሞት ተለይቶናል። በዚህ አጋጣሚ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ ስም ሀዘናችን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው ደግሞ መጽናናትን እንመኛለን። በዚህ እድሜ ወገኖቻችንን ማጣት አይገባንም ነበር። በሞቶች ምክንያት የተለቀቁ አጋዥ መተንፈሻ ማሽኖችም ከስር ስር ለሌሎች ተገጥሞ ይገኛል። 70 ከባድ ህመም ውስጥ ካሉትም 6ቱ በጽኑ ህክምና ውስጥ ናቸው። ማሽንና ኦክስጂን የሚፈልጉ የኮቪድ-19 ተጠርጣሪዎችም በርካታ ናቸው!

ኮቪድ-19 መማርህን ወይም ቀለም አለመማርህን አይመርጥም! ባለሥልጣን ወይ ተራ ዜጋ ብሎ አያዳላም። ጨቅላ ብሎ አንጀቱን አይበላው አረጋዊ ብሎ አያውቅ።

በክልላችን የ7 ወር ጨቅላ ገድሎ 85 ዓመት እድሜ አረጋዊ አልማረም። 28 በላይ ከ15-44 እድሜ ያሉትን ጎልማሶችን ነጥቆናል። 26 ያላነሱ ተጓዳኝ በሽታ የለላቸውን ወዲያኛው ዓለም ሸኝቶአል።

የቤተእምነት የሚታወቁ መጋቢዎችን ይዟል ፕሮፈሰሮችን ገድሎአል። ሀኪሞቹን አልተወም!

አንዴ ይዟለሁ ብሎ ሁለተኛ ከመድገም አልተቆጠበም። ሶስተኛ ጊዜ እንዳይዝ ደግሞ ቃል ኪዳን አላስፈረመም።

ትውልድ ሆይ፣ ልብ በል! ሞት ማየትና ከራስህ መማር የፈለግህ አትሁን!

በቃ በለው! ቀን ሳለ ልብ በል! ለራስህ ተጠንቀቅ! ለወገንህ ችግር ዋጋ ስጥ/ስጪ።

እንቢተኝነት ሞትን እያቀረበ ነው...ካልተጠነቀቁ ደግሞ ያልጠበቁት ግን መራራ እውነታ ይህ ነው።

ፈጣሪ ይርዳን!

ፈጣሪ ይረዳናል እየረዳንም ለአሁኑ ደርሰናል🙏

አንተ/አንቺ/እናንተ/እኛ ግን #በመጠንቀቅ ጤና ባለሙያዎችን ልንረዳ ይገባል።

#እንጠንቀቅ!

Dr. Maatte Mangasha Yute_Gilishsha
Dagoomu Fayyimma Instituyute Qara Dayrekitere

05/03/2021

Prevention is better than cure!

የኮቪድ - 19 ለመከላከል የሚውል የመጀመሪያው ዙር ክትባት ወደ ሀገር ውስጥ ኮቫክስ ከተሰኘው አለምአቀፍ ጥምረት 2.2 ሚሊዮን ዶዝ የፊታችን እሁድ በ28/06/2013 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ይገባል ። ክትባቱን ቅድሚያ ለሚሰጣቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰራ ይገኛል።
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እየተስፋፋ ስለመጣ ሁሉም የማሕበረሰብ ክፍሎች ሳይዘናጉ የመከላከያ መንገዶችን እንዲተገብሩ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ያሳስባል።
#እንድናገለግልዎማስክዎንያድርጉ


Photos from Fayyimmate Ogeeyye Afiinni's post 23/02/2021

አሜሪካ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ብሔራዊ የሐዘን ቀን አወጀች

**********

አሜሪካ በኮሮናቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ከ500 ሺህ በላይ ዜጎቿን ለማሰብ ብሔራዊ ሐዘን ማወጇን አስታውቃለች።

በአገሪቱ በኮሮናቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ትናንት 500 ሺህን መሻገሩን ተከትሎ ብሔራዊ ሐዘን አውጃለች።

ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአሜሪካ ሰንደቅ ዓላማ እስከ መጪው አርብ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ትእዛዝ ሰጥተዋል።

ፕሬዝዳንቱ ዜጎች ወረርሽኙን በመከላከሉ እንዲበረቱ እና የሞቱትን እንዲያስቡ ተማፅነዋል።

ቤተ እምነቶችም ሟቾችን ለመዘከር ደውሎቻቸውን 500 ጊዜ እንዲደውሉ ተጠይቀዋል።

የተላላፊ በሽታ አማካሪው ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ እንዳሉት በ100 ዓመት ታሪክ አይታው የማታውቀው ወረርሽኝ ነው አሜሪካን የገጠማት።

ይህ ከባድ ወረርሽኝ እ.ኤ.አ በ2021 ዳግም ሊከሰት ይችላል ሲሉ አማካሪው ስጋታቸውን ገልጸዋል።

በአሜሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙት ሰዎች ቁጥር ከ28 ሚሊዮን በላይ መድረሱን መረጃዎች ያሳያሉ።

©EBC from CNN

17/10/2020

Mannu deama noosikkiha deamino!

05/09/2020

Barra 30/12/2012 M.D

Sidaamu Qoqqowi giddo:-

A) 24 saatera:-

Buuxo assinoonnihu...813

...42

Reyiinohu...0

Woyyaambohu...43

B) Xaphooma:-

Buuxo assinoonnihu...26, 592

Amadammohu...1, 579

...18
Woyyaambohu...844

Xissote aana noohu...715

C) Basetenni...23 Hawaasi quchchuminni, 13 Shabbadiini woradinni ikkanna gatinohu 6 Wondogannatetenniiti.

😷
🚰
🚧

©Sidaama Public Health Research Institute

01/09/2020

! !

12/08/2020

"Ate balallenni, umosi gatisa dandaannokkihu rewoonke!"

Want your school to be the top-listed School/college in Hawassa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Hawassa