26/02/2026
እንኳን ለቤትህ በቃህ ወንድሜ!!
We respect all human being .....'''''
26/02/2026
እንኳን ለቤትህ በቃህ ወንድሜ!!
23/02/2026
አሳዛኝ ዜና | ሁለቱ ተስፋ የተጣለባቸው መንትያ እህቶች በአንድ ሳምንት ውስጥ😭😭
በትምህርታቸው ትጉህና በሥነ-ምግባራቸው ለብዙዎች አርዓያ የነበሩ መንትዮች ሠላማዊት ጥላሁን እና ሳምራዊት ጥላሁን ለግል ጉዳያቸው ከሀዋሳ አድስ አበባ ሲሄዱ በደረሰባቸው መኪና አደጋ በቀናት ልዩነት በማረፋቸው ከባድ ሀዘን ተሰምቶኛል፡፡
ሁለቱን ታዳጊዎች የማውቃቸው በትምህርት ቤት ስያሰተምራቸው ትጉህና ታታሪ ሆኖ፣ መምህራቸውን ስያከብሩ ትምህርታቸውን በተገቢው ስከታተሉ ነበር። በዕውቀታቸው ለነገ ተስፋ ሰንቀው፣ ለሀገር መፍትሄ ይሆናሉ ብዬ ተስፋ ከማደርግባቸው ወጣቶች መካከል ቀዳሚዎች ነበሩ።
እንደ አባት የሚወዳቸውን ሁለቱን መንትዮችን በማጣቴ በጣም ነው ያዘንኩት:: ለሟቾቹ ነፍስ እረፍት፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው ጥንካሬና መጽናናትን እመኛለሁ።
Samuel Nigatu
Chuko town, Sidama Hawassa
22/02/2026
ሲፌፓ ከ7ኛው የምርጫ ዉድድር ውጭ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው ፤በእርግጥ ሲፌፓ እንደ አጀማመሩ ቢሄድ ለሲዳማ ተስፋ የነበረው ብቸኛ ተፎካካሪ ፓርቲ ነበር ለዚህ ሁሉ ውድቀት ተጠያቂ የፓርቲውን ማዕከላዊ ኮሚቴ የማይሰማ ፣የራሱን ሀሳብ ብቻ የሚሰማ አንባገነናዊ የአስተዳደር ስርዓት ነው።
ይወዳደራሉ ተብሎ በተለጠፈው መረጃ ውስጥ ለምን የሲፌፓ ስም እንዳልተካተተ ፓርቲው መረጃ ይስጥ!
22/02/2026
rahoteni qollanikeera hasinemo
20/02/2026
የሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ለነገ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል
ዛሬ የካቲት 12- 2018 ከሰዓት 10 ሰዓት ጀምሮ በሐዋሳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረበው የሲዳማ ህዝብ መብት ተሟጋች ሳሙኤል በላይነህ ለነገ/ለየካቲት 13 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷዋል።
ተሟጋቹ ሳሚ እሁድ ከሚያመልክበት ስፍራ ያለምንም መጥሪያ ተወስዶ ቃል ሳይሰጥ አምስት ቀን መቆየቱ ይታወሳል......
Samuel Belayneh Qaa'me
19/02/2026
!
በክልሉ ውስጥ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ግለሰቦች ይታፈናሉ። የታሰሩ ዜጎች በህጉ መሠረት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ የተከሰሱበትን ጉዳይ ሳያውቁ ወራትን ወህኒ ቤት ይቆያሉ።
ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የክልሉ ፕሬዝዳንት የክልሉን ገዥ የፓርቲ አልፎ የከተማ ምክር ቤትን ስልጣን ደፍጥጦ በደብዳቤ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ይሾማል።
የክልሉ ምክር ቤት ሳያፀድቅ በደብዳቤ ካብኔ ሹመት ሰጥቶ ስራ ያስጀምራል። ሹመኛው ስራውን ከጀመረ ከወራት ቦሗላ ለፎርማሊቲ ብቻ ወጥተው ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ።
The primary responsibility of the government is securing the safety of its citizens! የመንግሥት ዋና ስራው ዜጎቹን ከጉልበተኞች መጠበቅ ነው። በመንግስት ፅንሰ ሀሳብ መሠረት ልማት ከዜጎች ደህንነት አንፃር extra ነገር ነው። የሲዳማ መንግስት ግን ከዚህ መርህ ተፋልሶ ዋና ስራውን ደስታ ሌዳሞ አልወደድኳቸውም ያላቸውን ሰዎች ማሳደድ አድርጓል።
ህገ መንግስቱም ቢሆን ከሁሉም ህጎች በላይ ሆኖ ዜጎቹን በእኩል እያዬ ለዜጎች ጥላ ከለላ መሆን ነው ፅንሰ ሀሳቡ! እኛ ጋር ደግሞ ደስታ ሌዳሞና ተስፋዬ ዴብሶ ህገ መንግስቱን እንደ ተራ ብጣሽ ወረቀት ቆጥረው "አባዬ አንተ ጀምር እማዬ አንቺ ጀምሪ" እየተባባሉ ፕሬዝዳንቱ ከአለማዬሁ ጋር ከተጋጬ ወዲህ ተቋርጦ የቆዬውን የቅመኝነት ጥሙን ከተስፋዬ ዴብሶ ጋር ጀምሮ አዲስ የአምባገነንነት ጅማሮ "Honey moon" ላይ ናቸው!
ይህ አካሄድ በጣም አሳሳቢ ነው። መንግስት ግለሰቦችን ከጉልበተኞችና ከቅመኛ ባለስልጣን መጠበቅ ካልቻለ Failed state የመሆን ጉዞ አሃዱ ብሏል ማለት ነው!
ተስፋዬም ቢሆን ዋና ስራው ደስታ ሌዳሞ አይኔ አልወደደም ያላቸውን ሰዎች እያሳደደ ማፈን ከሆነ ሀቀኛ ነኝ የሚለውን ተረቱን እዚህ ጋር ያቆማል!
16/02/2026
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዙሪያ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ ዙሪያ ከፍተኛ ትችት ለክብር ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅርበው ነበር።
በዚህም ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ ሲናገሩ አቶ ደስታ ሌዳሞ በቅም ማነስ ምክንያት በቀድሞ የደቡብ ክልል የደህዴን ፓርቲ ላይ በነበር ቆይታ በተለያዩ ጊዜያት ከሃላፊነት እንዲነሱ አድርገናል።
ዛሬም ትላንት ከነበረው በተሻለ ኢትዮጵያ ውስጥ እንገኛል በመሆኑም አቶ ደስታ ሌዳሞ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር መሄድ የማይችሉ ኋላ ቀር የንጉሳዊ አገዛዝ የሚመኙ የብልፅግና ርዕዮት እና ተስፋ ትልም፤ ህልም፤ መርህን መተግበር እንደማይችሉ አሳይተዋል እኔም እሱን አምናለሁ።
በመሆኑም የብልጽግና ተልዕኮ መፈፀም ይችላሉ በዬ አለምንም ሲበዛ ክልሉን በከባድ ሙስና በከባድ ዘርፊ በአንባገነንት ሲመራ ቆይቷል።
በመሆኑም ቀጣዩን ሃገራዊ ምርጫ ፓርቲያችን በክልሉ 19 ወንበር ራሱ ማግኘቱን እጠራጠራለሁ ህዝቡ እና ወጣቱ ችግር ውስጥ አስገብተው ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ጠበኛ እንዲሆን እያደረገ ይገኛል።
ብልፅግና ዲሞክራሲውን በመጀመሪያ የገለጠው ለሲዳማ ህዝብ ህዝቡም ብልጽግና በልብ ታትሟል እነ አቶ ደስታ ግን ይህንን በግፍ በትራቸው አላልተዋል።
በዚህም ወንጀለኛ በርካታ ሃብት አካብተዋል በአሜሪካ ቤት ገዝቷል። 80 እና 90 ሚሊዮን በላይ ንብረት አስመዝግበዋል።
ታዲያ አመራር ከመሆን ለአቶ ደስታ እኮ ባለሃብት መሆን ይቀላል ብለው የፓርቲው ጉባኤ በሳቅ አሳጅበዋል።
ሼር ያድርጉ!!!
ፍትህ 'me
የሲዳማ ህዝብ ለመረበሽና ብልፅግና እንዳይሰፍን ታቅዶ የሚደረገዉ የህገወጥ ግለሰቦች ድርጊትን አጥብቀን እንቃወማለን። ሳሙኤል ማለት ለብዙዎች የኑሮ ዋስትና የሆነ፣ ለብዙ ዜጎች የዕለት እንጀራን የፈጠረ፣ የተቸገሩትን የደገፈና ለወገኖቹ መጠጊያ የሆነ ደግ ወንድማችን ነው። የሲዳማን ባህል፣ ቋንቋና እሴት ለአለም በማስተዋወቅ ረገድ ግንባር ቀደም የሆነ፣ ሁልጊዜም ስለ ህዝብ የሚቆረቆር ባለውለታ ነው።
ሰው በሰው ሀገር ሄዶ—በአሜሪካ፣ በዱባይና በሌሎችም ምድሮች—በነፃነትና በሰላም መኖር እየቻለ፣ በተወለደባትና ደምና አጥንቱን በገበረላት በገዛ ሀገሩ፣ ከሚወዳቸው ልጆቹና ከቤተሰቡ ጋር በሰላም መኖር አለመቻሉ እጅግ ልብን የሚሰብር ክስተት ነው።
ያሳዝናል! በእግዚአብሔር ቤት (ቤተክርስቲያን) ተገኝቶ የነበረው ሳሙኤል፣ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ግን በእስር ላይ ይገኛል። Samueeli mitto usura yaa sidaama wo'ma usurate. Manna cancishshinikkinni rakkine tirre.
16/02/2026
ይኼ ነገር አይፋታንም አይደል?😒
7ዓመት ሙሉ ጥቅል ጎመን እንደ ሜጋ ፕሮጀክት ተደርጎ ስዘገብ ይገርማል።Down desta Ledamo
forever
15/02/2026
አሁን በቤተክርስቲያን ግብ ውስጥ ባለበት የዘማሪት አስተር አበበን መዝሙር በማስመረቅ ላይ ባለበት በፌደራል ወታደሮች ታፍኖ የት እንደተወሰደ አይታወቅም ብሏል ምንጫችን
ፍትህ ለሳሙኤል .. Down Desta Ledamo z
Down junta 7 Amet mnm lewut mamitat
alchalkim dekama neh ...alichalkm ...!!!..
10/02/2026
መንግሥት ተጨማሪ ታክሶችን ሊጥል ነው ተባለ‼️
የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ከደረጋቸው ለውጦች አንዱና በተፅዕኖው የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የሚነካው የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ነው።
የአለም የገንዘብ ድርጅትን ቅድመ ሁኔታዎች የተከተለውንና መንግስት “ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ” ሲል የጠራው ፕሮግራም በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2019 ተጀምሮ የነበረ ቢሆንም በትግራዩ ጦርነት ሳቢያ ተጓትቶ የሁለተኛውና “የተሟላ” ነው የተባለው መርሀ ግብር በ2024 (ሐምሌ 2016) ተጀምሯል።
ይህን ማሻሻያ በተመለከተ የአይኤምኤፍ (IMF) ከሰሞኑ በሂደቱ ላይ ጥልቅ ግምገማ አድርጓል።
ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር በዝግ ባደረገው ውይይት የተነሱ ፍሬ ሐሳቦች፤ የተወሰዱ እርምጃዎችና ወደፊት የተያዙ ዕቅዶች ተዘርዝረዋል።
ዋዜማ ራድዮ ተመለከትኩት ባለው የIMF ሪፖርት መሰረት መንግሥት አዳዲስ ታክሶችን ለመጣል ተዘጋጅቷል።
የገንዘብ ሚንስትሩ አህመድ ሺዴ ለIMF ዋና ዳይሬክተር ባለፈው ወር የጻፉት ደብዳቤም በዚህ የIMF ሰነድ ውስጥ ተካቷል፡፡
ደብዳቤው እንደሚለው መንግሥት ብዙ ዓይነት ታክሶችን ለመጣል እያሰበ ነው፡፡
ከእነዚህም አንዱ የተሽከርካሪ ባለቤትነት ግብር ሪፎርም ነው፤ ክልሎችና ፌደራል መንግስት ይሄን ግብር በሚሰበስቡበት ሁኔታ ላይ በቅርቡ በፓርላማ ምክክር እንደሚደረግም ሰነዱ ይገልጻል፡፡
የመንግሥት ገቢ ማሰባሰብን በተመለከተ IMF ባዘዘው መሠረት፤ መንግሥት በነዳጅ፣ ኤሌክትሪክ፣ ቴሌ፣ ማዳበሪያና ሌሎች የሚያደርገውን ድጐማ በማንሳት የመንግሥት ገቢን ሲያሳብጥ የሕዝቡን ኑሮ እያጎሳቆለ ይገኛል፡፡
10/02/2026
Leba hula Enga
aywokilm yet ale
limat 6 mulu astedadary
honewu andim n***r yalsera
Gedeli yigwa Egna aywokilm
Koy gn parlama hizb wokelen belachewu
and tiyak atanesu Leba hula