Agro Technical and Technology College

Agro Technical and Technology College Agro Technical and Technology College is a non-governmental and non-profit humanitarian organization

18/10/2023

ነፃ ትምህርት ዕድል ማስታወቂያ

በሰዎች ለሰዎች ድርጅት ስር የሚተዳደረው የሐረር አግሮ፣ ቴክኒክና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ለ2016 የትምህርት ዘመን ብቁ እና ተወዳዳሪ የሆኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን በማኑፋክቸሪንግ፣ በአውቶሞቲቭ እና በኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐግብር ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል ፡፡

የመመዝገቢያ መስፈርቶች :-

1ኛ. በ2012 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው ከ700 ድምር ውጤት የሚከተለውን ያስመዘገቡ፤

ለመደበኛ እና ማታ ተፈታኞች
ወንዶች 370 እና ከዚያ በላይ
ሴቶች 358 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢዎች መደበኛ ተፈታኞች
ወንዶች 358 እና ከዚያ በላይ
ሴቶች 348 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
ለግል (ድጋሚ ተፈታኞች) በሁለቱም ጾታ
375 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
ለትግራይ ክልል እና መተከል ዞን
ወንዶች 348 እና ከዚያ በላይ
ሴቶች 340 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
2ኛ. በ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በመጀመሪያው ዙር ተፈትነው ከ600 ድምር ውጤት የሚከተለውን ያስመዘገቡ፤

ለመደበኛ ተፈታኞች
ወንዶች 348 እና ከዚያ በላይ
ሴቶች 336 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢዎች መደበኛ ተፈታኞች
ወንዶች 336 እና ከዚያ በላይ
ሴቶች 324 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
ለግል (ድጋሚ ተፈታኞች) በሁለቱም ጾታ
365 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
3ኛ. በ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በሁለተኛው ዙር ተፈትነው ከ700 ድምር ውጤት የሚከተለውን ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች፤

ለመደበኛ ተፈታኞች
ወንዶች 408 እና ከዚያ በላይ
ሴቶች 394 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አከባቢዎች መደበኛ ተፈታኞች
ወንዶች 395 እና ከዚያ በላይ
ሴቶች 381 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
ለግል (ድጋሚ ተፈታኞች) በሁለቱም ጾታ
428 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
4ኛ. በ2014 እና 2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው ከ700 ድምር ውጤት 350(50%) እና ከዚያ በላይ ያመጡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች።

5ኛ. በ2015 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ (ሬሚዲያል) ትምህርት ወስደው ማለፊያ ውጤት (50%) እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች።

የመመዝገቢያ ቦታዎች

1ኛ. Online

Google form : https://forms.gle/PRigPH6Tma9HFfPK9
Telegram Bot: https://t.me/MFMATTC_bot
በድረ ገጻችን ፡ http://www.mfmattc.edu.et መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡
2ኛ. በአካል

አዲስ አበባ፡ ቦሌ ቡልቡላ በሚገኘው የሰዎች ለሰዎች ድርጅት
ሐረር፣ በኮሌጁ ቅጥር ግቢ
ሐዋሳ፣ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
የምዝገባ ቀን

በአካል: ከጥቅምት 12 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ/ምባሉት ቀናቶች በስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
Online ማስታወቂያ ይፋ ከሆነበት እለት እስከ ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ/ም
ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና ኮፒውን እንዲሁም ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
አመልካቾች ኮሌጁ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና መውሰድ አለባቸው።
የፈተና ቦታ እና ቀን

የፈተና ቀን፡

የኮሌጁን የመግቢያ ፈተና ቀን ከላይ በተገለጹት platform እና በውስጥ ማስታወቂያ ኮሌጁ ይፋ የሚያደርግ ይሆናል፡፡

የፈተና ቦታ ፡

1ኛ. ሐረር በሚገኘው የኮሌጁ ቅጥር ግቢ እና

2ኛ. አዲስ አበባ በተመረጡ መፈተኛ ጣቢያዎች የሚሰጥ ይሆናል።

ማሳሰቢያ፦

በአቅም ማሻሻያ (ሬሚዲያል) ማለፊያ ውጤት ተመዝጋቢዎች ለመመዝገብ ውጤቱን የሚያሳይ የተረጋገጠ የትምህርት የምስክር ወረቀት ሊኖራቹ ይገባል.
ኮሌጁ የነፃ የትምህርት ፣ ምግብ እና ማረፊያ ይሰጠል፣ እንዲሁም ከወጪ መጋራት (Cost sharing free) ነፃ ነው።
ከተመዘገቡት አመልካቾች ውስጥ ለፈተና የሚቀርቡት ስም ዝርዝራቸው ከፈተና ቦታዎች ጋር የሚገለፅ ይሆናል።

Access Google Forms with a personal Google account or Google Workspace account (for business use).

10/02/2023
The ATTC community colorfully celebrated the Day of Nation Nationalities and Peoples on December 02/2022.Students and st...
07/12/2022

The ATTC community colorfully celebrated the Day of Nation Nationalities and Peoples on December 02/2022.Students and staff of the college donated blood on the occasion.

Call for virtual meeting
17/11/2022

Call for virtual meeting

MENSCHEN FÜR MENSCHEN FOUNDATIONAGRO TECHNICAL AND TECHNOLOGYCOLLEGEATTC - HARARN O T I C EDate: May 28,2022The followin...
28/05/2022

MENSCHEN FÜR MENSCHEN FOUNDATION
AGRO TECHNICAL AND TECHNOLOGY
COLLEGE
ATTC - HARAR
N O T I C E
Date: May 28,2022
The following under-listed candidates are qualified for admission, into Harar Agro Technical and Technology College of Menschen für Menschen Foundation. The date of admission, registration and starting classes are:
 Admission Date: June 5, 2022.
 Registration Date: June 6 and 7, 2022.
 Late Registration with Penalty: June 8, 2022.
 Classes will begin on June 9, 2022.
Please note that:
 A candidate qualified for admission must come to the College with pair of bed sheets, a blanket, a pillow (የትራስ ጨርቅ) and six passport size photographs.
 Candidates must bring legal Identification Card, 10th and 12 th grade original certificate with photocopy.
 Candidates in waiting list are not required to come to the College until calls are made.

MENSCHEN FÜR MENSCHEN FOUNDATION AGRO TECHNICAL AND TECHNOLOGY COLLEGE (ATTC) - HARARN O T I C EDate: May 19,2022The und...
19/05/2022

MENSCHEN FÜR MENSCHEN FOUNDATION
AGRO TECHNICAL AND TECHNOLOGY COLLEGE (ATTC) - HARAR

N O T I C E

Date: May 19,2022

The under listed Applicants are qualified for the Entrance Examination of the College.
 Date of Examination: May 21, 2022.
 Place:
• Addis Ababa - Nefas Silk Polytechnic College
• Harar - Agro Technical and Technology College (ATTC).
 Time: Morning @ 2:30 local time

Therefore, please find your name and center of examination posted below.

N.B.: You all are requested to bring your ID card or 12th Grade original certificate.

Vacancy announcement
17/05/2022

Vacancy announcement

*********የነፃ ትምህርት ዕድል ማስታወቂያ************በሰዎች ለሰዎች ድርጅት ስር የሚተዳደረው የሐረር አግሮ፣ ቴክኒክና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ለ2014 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተ...
09/05/2022

*********የነፃ ትምህርት ዕድል ማስታወቂያ************
በሰዎች ለሰዎች ድርጅት ስር የሚተዳደረው የሐረር አግሮ፣ ቴክኒክና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ለ2014 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሙሉ ወጭያቸውን በመሸፈን በማኑፋክቸሪንግ፣ አውቶሞቲቭ፣ በኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ እንዲሁም በግብርና የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐ ግብር ማስተማር ይፈልጋል ፡፡
የመመዝገቢያ መስፈርቶች :-
1ኛ. በ10ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በእንግሊዘኛ፣ በሂሳብ ፣ በባዮሎጂ፣ በፊዚክስ እና ኬሚስትሪ ትምህርቶች “C” እና ከዚያ በላይ ያላቸው ፤
2ኛ. በ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በመጀመሪያው ዙር ተፈትነው ከ600 ድምር ውጤት የሚከተለውን ያስመዘገቡ፤
 ለመደበኛ ተፈታኞች
• ወንዶች 348 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች 336 እና ከዚያ በላይ ያገኙ

 ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢዎች መደበኛ ተፈታኞች
• ወንዶች 336 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች 324 እና ከዚያ በላይ ያገኙ

 ለግል (ድጋሚ ተፈታኞች) በሁለቱም ጾታ
• 365 እና ከዚያ በላይ ያገኙ

3ኛ. በ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በሁለተኛው ዙር ተፈትነው ከ700 ድምር ውጤት የሚከተለውን ያስመዘገቡ፤
 ለመደበኛ ተፈታኞች
• ወንዶች 408 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች 394 እና ከዚያ በላይ ያገኙ

 ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አከባቢዎች መደበኛ ተፈታኞች
• ወንዶች 395 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች 381 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
 ለግል (ድጋሚ ተፈታኞች) በሁለቱም ጾታ
• 428 እና ከዚያ በላይ ያገኙ
የመመዝገቢያ ቦታዎች
1ኛ. አዲስ አበባ፦ ቦሌ ቡልቡላ በሚገኘው የሰዎች ለሰዎች ድርጅት
ዋና መ/ቤት

2ኛ. ሐረር፣ በኮሌጁ ቅጥር ግቢ
3ኛ. ሐዋሳ፣ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
4ኛ. በተጨማሪም በድህረ ገጻችን http://www.mfmattc.edu.et online መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡
የምዝገባ ቀን
• ከግንቦት 08 እስከ 10 ቀን 2014 ዓ/ም ባሉት ቀናቶች በስራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡

• ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና ኮፒውን እንዲሁም ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

• ከዚህ በፊት በመጀመሪያው ዙር መጋቢት ወር ውስጥ ተመዝግበው የነበሩት ድጋሚ መመዝገብ አይጠበቅባቸውም።

• አመልካቾች ኮሌጁ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና መውሰድ አለባቸው።

የፈተና ቦታ እና ቀን
የኮሌጁ የመግቢያ ፈተና በዚህ ማስታወቂያ የሚመዘገቡ እና በመጀመሪያው ዙር በመጋቢት ወር የተመዘገቡትን ጨምሮ መስፈርቱን በተሻለ ደረጃ ላሟሉ ግንቦት 13 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ
1ኛ. ሐረር በሚገኘው የኮሌጁ ቅጥር ግቢ እና
2ኛ. አዲስ አበባ በተመረጡ መፈተኛ ጣቢያዎች የሚሰጥ ይሆናል።

ሰዎቸ ለሰዎች ድርጅት
(ሜንሽን ፍዌር ሜንሽን)

Address

Harar
Harer

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Agro Technical and Technology College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Agro Technical and Technology College:

Shortcuts

Share

Category