Hi-Tech Academy K - 12

Hi-Tech Academy K -  12 Welcome to Hi-Tech Academy K-12 | Harar's page, where we celebrate the joys of learning!

ትምህርት ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ልማት የሚበጁ ዜጎችን ለማፈራት የሚያስችል እና የሕብረተሰቡን አመለካከት ወደ ሚፈለገው አቅጣጫ የሚለውጥ፣ ከአዳዲስ ቴክኖሎጂ ውጤቶችና ሳይንሳዊ ግኝቶች ጋር በማስተዋወቅ ኢኮኖሚያዊ፣ ማሕበራዊና ባሕላዊ እድገቶችን የሚያፋጥን መሳሪያ ነው።

ተቋማችን ሐይቴክ አካዳሚ በአገልግሎቱ በሀገር፣በአህጉር እና በአለም አቀፍ መድረክ መልካም ተፅእኖን መፍጠር የሚችል ትውልድ የማፍራት ራዕዩን አንግቦ በአቶ ሕሊና ኃይሌ በ1999 ዓ.ም ከተመሰረተበት ጀምሮ ከአመት አመት የተለያዩ መሻሻሎችን በማድረግ ጥራት ያለው ትምህር ለማህበረሰቡ ልጆች ለማቅረብ እና ውጤታማ ተማሪዎችን ለማፍራት እየተጋ የሚገኝ ተቋም ነው፡



ከዚህ በተጨማሪም ተደራሽነቱን በማስፋት የመዋዕለ ህፃናት ትምህርት አገልግሎትን ለማህበረሰቡ በየአቅራቢያው የተለያዩ ቅርንጫፎችን በመክፈት ተደራሽ በማድረግ እንዲሁም በሐረር ከተማ ካሉት ቅርንጫፎች በተጨማሪ የራሱን ደረጃውን የጠበቀ ህንፃ ግንባታን በማከናወን ላይ ይገኛል። ተቋማችን ከምስረታው ጀምሮ ምንም እንኳ ብዙ ፈታኝ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙትም ሁሉንም በሳይንሳዊ አሰራር ተቋቁሞ ዛሬ ላይ በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ በክልል እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ተማሪዎችን እጅግ ውጤታማ በማድረግ በማህበረሰቡ ዘንድ ትልቅ፣ መልካም ስም እና ዝናን መገንባት የቻለ ውጤታማ የት/ት ተቋም ነው ፡፡

Calling all Hi-Tech Academy alumni living in Addis Ababa! Join us this Saturday for a special afternoon of catching up, ...
18/08/2026

Calling all Hi-Tech Academy alumni living in Addis Ababa! Join us this Saturday for a special afternoon of catching up, sharing life updates, and revisiting your best school memories! ✨

When: Saturday, August 22 (Nehase 16) | 3:00 PM (ከሰዓት 9:00 ሰዓት)

Where: Hi-Tech Academy, Addis Ababa Branch (72 Area)

Location
https://maps.app.goo.gl/iKGgxW9CBc19xs3h8?g_st=atm

See you there! 👋✨

Find local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.

15/08/2026


-Tech_Academy

12/08/2026

Hard work, resilience, and limitless potential on full display! 🏆


09/08/2026


06/08/2026

Graduated! 🎓 We put in the work, now we celebrate to refuel for the next big milestone. The grind doesn't stop, but first... we dance. 🕺✨

05/08/2026
05/08/2026

🎓 በሐይቴክ አካዳሚ! 🎓
በሐይቴክ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ተመርቀዋል። የዘንድሮውን ምርቃት ልዩ የሚያደርገው ተማሪዎቻችን በኢትዮጵያ አዲሱ የትምህርት ሥርዓት የመጀመሪያዎቹ የሥራና ተግባር ትምህርት (CTE) Level 1 ሰርቲፊኬት ባለቤቶች መሆናቸው ነው ።

በዚህም መሠረት፦
• 129 ተማሪዎች በWeb Development የስራና ተግባር ትምህርት፣
• 35 ተማሪዎች በCommunity Health የስራና ተግባር ትምህርት

በዚህም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች፣ የተማሪ ወላጆች እና የቀድሞ ተማሪዎች በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዋል፤ ተማሪዎችን እና መምህራንን አመስግነው አበረታተዋል።

በአሁኑ ወቅት ተመራቂዎቻችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት የሚያስገባቸውን የአገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና (ESSLCE) በብቃት አጠናቀው ውጤታቸውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።
ለመላው ተመራቂ ተማሪዎቻችን፣ ለወላጆች እና ለታታሪ መምህራኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፤ ለተማሪዎቻችን በብሔራዊ ፈተናቸው የላቀ ውጤት እንዲመጣላቸው ከልብ እንመኛለን! 🌟

ወደ ብሩህ ተስፋና ስኬት ተሻገሩ!🌟⭐🏆🏅

  #2019
28/07/2026


#2019

በሐይቴክ አካዳሚ የክረምት መርሃ ግብር ለማንኛውም ፍላጎቱ ላላቸው ተማሪዎች ክፍት የሆነና "መማርን መማር" (Learning How to Learn) በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ የግማሽ ቀን ስልጠ...
28/07/2026

በሐይቴክ አካዳሚ የክረምት መርሃ ግብር ለማንኛውም ፍላጎቱ ላላቸው ተማሪዎች ክፍት የሆነና "መማርን መማር" (Learning How to Learn) በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ የግማሽ ቀን ስልጠና ዛሬ ሀምሌ 21/2018ዓ.ም ተካሂዷል።
ይህ በብርቱካን ቅርንጫፍ የተሰጠው ስልጠና፣ ተማሪዎች ለብሔራዊና ክልላዊ ፈተናዎች ውጤታማ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችሏቸውን ሳይንሳዊ የጥናት ስልቶች በተግባር እንዲለማመዱ የታለመ ነው።


19/07/2026

Great Ethiopian Run

Address

Shenkor
Harar
10089

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hi-Tech Academy K - 12 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Hi-Tech Academy K - 12:

Shortcuts

Share

Category