Haramaya University College of Law

Haramaya University College of Law its a link created to reflect views on the legislations & legal jurisprudence of Ethiopia by haramaya university law students and the staff.

31/03/2022
10/11/2021

As become more complex, becomes more relevant.
Register now for tomorrow's HILAC lecture on "International Humanitarian Law and ". Explore this topic with Dr. Marco Longobardo, PhD and Dr. Erica Gaston. Join this discussion and take part in a Q&A session moderated by Dr. Christophe Paulussen. Sign up here: https://www.asser.nl/education-events/events/?id=4215

የህዳሴ ግድብ ቦንድ በመግዛቱ🤔
03/11/2021

የህዳሴ ግድብ ቦንድ በመግዛቱ🤔

የአመንዝራነት ወንጀል የፈጸሙት ተከሳሾች ቀላል እስራት ተወሰነባቸው፡፡

ተከሳሾቹ በግምት ከሌሊቱ 7፡00 ስዓት ሲሆን ተከሳሽ ፀጋ በፍትሐ-ብሄር /በቤተሰብ ህግ/ መሰረት በጸና ጋብቻ ከግል ተበዳይ አቶ ጋር ተጣምራ እያለች መጋቢት 12/2013 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው ንጉሴ ክትፎ ቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ካለው የግል ተበዳይ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ2ኛ ተከሳሽ ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነት በመፈጸሟ እና 2ኛ ተከሳሽም ባለትዳር መሆኗን እያወቀ ከ1ኛ ተከሳሽ ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነት የፈጸመ በመሆኑ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በፈጸሙት አመንዝራነት ወንጀል ዐቃቤ ህግ ክስ መስርቶባቸዋል፡፡

ተከሳሾቹ በተከሰሱበት የህግ ድንጋጌ ጥፋተኛ ተብለው ፍ/ቤቱ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሿ የወንጀል ሪከርድ ስላልቀረበበትና የቤተሰብ አስተዳዳሪ በመሆኗ ሁለት ማቅለያ በመያዝ በስምንት ወር ቀላል እስራት እንድትቀጣ እንደሁም ሁለተኛ ተከሳሽ ደግሞ ተማሪ በመሆኑ፣ የወንጀል ሪከርድ ስላልቀረበበት እና የህዳሴ ግድብ ቦንድ በመግዛቱ እንደ ሶስት ማቅለያ ተይዞለት በስድስት ወር ቀላል እስራት እንዲቀጣ ወስኗል፡፡

31/10/2021
Admitted Students to our LLM program.
27/10/2021

Admitted Students to our LLM program.

https://youtu.be/6YBQK6ENaJw
17/10/2021

https://youtu.be/6YBQK6ENaJw

የአሰሪና ሰራተኛ በቅጥር ላይ የተመሰረተ ግንኙነት ይዘት እና ባህርያት

16/10/2021

“Delighted to share the news about a forthcoming book on the interface btn copyright & higher education, and their joint implications for sustainable human development. From HDCA, the book emphasizes the need to rethink © flexibilities (L&Es) as users' rights & human capabilities.”

24/09/2021

በህንድ አስገድዶ በመድፈር ሙከራ በፍርድ ቤት ጉዳዩ ሲታይለት የነበረው የ20 አመቱ ላላን ኩማር ፣ በትላንትናው ዕለት አስገራሚ ፍርድ ተሰጥቶታል

ወንጀሉን በፈፀመበት ማጆር ቢሃር ከተማ ለሚኖሩ 2,000 ሴቶች ለ6 ወራት ልብሳቸውን አንዲያጥብ እና እንዲተኩስ ብይን ተሰጥቶታል
ሳሙና እንዲሁም ሌላ የማፅጃ ቁሶችንም በእራሱ ወጪ ይሸፍናል

የማጀር ቢሃር ነዋሪዎች በተለይ ሴቶች የተሰጠውን ፍርድ ተመጣጣኝ በማለት ደስታቸውን ገልፀዋል
©Bilal Zayed

Address

Www. Natahon75@gmail. Com
Harar
ZIPCODE

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haramaya University College of Law posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category