AW ABDAL Institute HARAR

AW ABDAL Institute HARAR aw abdal institute is one community school in harar, this institution has educational program, fom K

ደግመነዉ።የአው አብዳል ኢንስቲትዩት ተማሪ የነበረችው ዶ/ር*አኢሻ መሐመድ አሊ ከጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ በወርቅ ሜዳሊያ ሽልማት የህክምና ትምህርቷን አጠናቃለች።በየ ዓመቱ በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረ...
31/03/2026

ደግመነዉ።
የአው አብዳል ኢንስቲትዩት ተማሪ የነበረችው ዶ/ር*አኢሻ መሐመድ አሊ ከጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ በወርቅ ሜዳሊያ ሽልማት የህክምና ትምህርቷን አጠናቃለች።
በየ ዓመቱ በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎችን ማፍራት ቀጥሏል።
congratulations

03/01/2026

The schedule is as follows:
Dallas at 11:00 a.m., Atlanta at 12:00 p.m., and Ethiopia at 8:00 p.m. after Isha. (,ዛሬ ቅዳሜ ማታ ከ 2:00 ጀምሮ በቲክ ቶክ የቀጥታ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖረናል)
Please share this video

https://gofund.me/4b16f78e3
15/12/2025

https://gofund.me/4b16f78e3

We are raising $200,000 to build a 780m permanent perimeter fen… Abdi Mohamed needs your support for Rebuild Aw Abdal Institute's Fence for Future Generations

22/11/2025

አዉ አብዳል መድረሳዉ ኑኡ መስሳ ነሔጥሬ
Madrasa Aw Abdal khoota wajjiin ha ijaaru
አዉ አብዳል ት/ቤትን ኑ አብረን እንገንባ

የአዉ አብዳል ኢንስቲትዩት የአጥር መልሶ ግንባታ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።ለሰጪዉ አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይገንባለት ብለናል
17/11/2025

የአዉ አብዳል ኢንስቲትዩት የአጥር መልሶ ግንባታ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ለሰጪዉ አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይገንባለት ብለናል

የአው አብዳል ኢንስቲትዩት የአጥር መልሶ ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ እየቀጠለ ነው። ግንባታው በህብረተሰቡ ተሳትፎ የመጀመሪያ 50 ሜትር አጥር ግንባታ እየተከናወነ ሲሆን ቀሪውን ግንባታ በጭር ጊዜ...
12/11/2025

የአው አብዳል ኢንስቲትዩት የአጥር መልሶ ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ እየቀጠለ ነው። ግንባታው በህብረተሰቡ ተሳትፎ የመጀመሪያ 50 ሜትር አጥር ግንባታ እየተከናወነ ሲሆን ቀሪውን ግንባታ በጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ የሆነ ርብርብ ማደረግ እንደሚያስፈልግ ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል። ከአንድ ቡሉኬት ጀምሮ ሁሉም አቅም በፈቀደ መጠን በግንባታው ሥራ ላይ እንዲሳተፍ ጥሪውን ያቀርባል። ኑ አብረን እንገንባ። አንድ ሜትር አጥር ለእውቀት ማዕዳችን እናዋጣ!!!
ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ የኢንስቲትዩቱ አካውንት ቁጥር
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
#1000183228807በኩል ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ
የአው አብዳል ኢንስቲትዩት

30/10/2025

አው አብዳል ኢንስቲትዩት ሁጡሩዉ ኑኡ ዳይቤ ነቼኽሊ

ያሲን ዋ ተባረክቤ ሁጡር ቺኻሎትው ኤገልና
ኢጂሌ ኢጂ ኒትላሀድማ ሺርቲው ኒሒጥራና

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዉ አብዳል ኢንስቲትዩት ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል👇👇👇
09/10/2025

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዉ አብዳል ኢንስቲትዩት ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል👇👇👇

ታሪካዊ ድል ታሪካዊ ቀን!!የአዉ አብዳል  #'ኮሚኒቲ' ት/ቤት... በ8ኛ ክፍል ውጤት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነ።በዛሬዉ እለት ለ2 ተከታታይ ቀናት ሲካሔድ በነበረ የሐረሪ ክልል ት/ት ጉባኤ መጠና...
19/09/2025

ታሪካዊ ድል ታሪካዊ ቀን!!
የአዉ አብዳል #'ኮሚኒቲ' ት/ቤት... በ8ኛ ክፍል ውጤት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነ።
በዛሬዉ እለት ለ2 ተከታታይ ቀናት ሲካሔድ በነበረ የሐረሪ ክልል ት/ት ጉባኤ መጠናቀቁ ተከትሎ የአዉ አብዳል ት/ቤት ከመንግስት ት/ቤቶች በልጦ ከግል ት/ቤቶ ተፎካክሮ ከፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እጅ ዋንጫዉ ተረክባቧል። ይህ ድል ብዙ ትርጉም የሚሰጠው በጠንካራ ሥራ የተገኘ ጣፈጭ ድል ነው።

Address

HARAR/ETHIOPIA
Harar
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AW ABDAL Institute HARAR posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category