Nur Al-Huda Academy

Directions

Nur Al-Huda Academy Building The Next Generation

አልሐምዱሊላህበሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮበ2018 የትምህርት ዘመን በ6ኛ ክፍል ከሀገራዊ ፈተና በተገኘ ከፍተኛ ውጤት ከክልሉ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል ት/ቤታችን ኑር አልሁዳ አ...
15/09/2026

አልሐምዱሊላህ

በሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ
በ2018 የትምህርት ዘመን በ6ኛ ክፍል ከሀገራዊ ፈተና በተገኘ ከፍተኛ ውጤት ከክልሉ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል ት/ቤታችን ኑር አልሁዳ አካዳሚ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ (100%) በማለፋችሁ ይህ የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቶልናል ።
ለዚህ ስኬት አስተዋፅኦ ያበረከታችሁ መምህራን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለሰራችሁ የት/ቤቱ አመራሮች ፤ የተወደዳችሁ ልጆቻችሁን ስታግዙ ለነበራችሁ ወላጆች እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ
እንኳን ደስ ያለችሁ 🎊 🎊Congratulations

Alhamdulillah ሐረሪ ክልል በ6ኛ ክፍል1ኛ በመውጣትከት/ት ሚኒስቴር ብርሃኑ ነጋእጅ የተበረከተ ሽልማት
19/09/2025

Alhamdulillah
ሐረሪ ክልል በ6ኛ ክፍል
1ኛ በመውጣት
ከት/ት ሚኒስቴር ብርሃኑ ነጋ
እጅ የተበረከተ ሽልማት

ኑር አልሁዳ አካዳሚ
26/08/2024

ኑር አልሁዳ አካዳሚ

Address

Harar Shash Garag
Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nur Al-Huda Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category