Al Habesh Academy አል ሐበሽ አካዳሚ

Al Habesh Academy አል ሐበሽ አካዳሚ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Al Habesh Academy አል ሐበሽ አካዳሚ, School, Harar.

Alhabesh Academy 2017 KG3 Graduation
17/07/2025

Alhabesh Academy 2017 KG3 Graduation

19/03/2022
22/12/2021
አልሀበሽ አካዳሚ
23/10/2021

አልሀበሽ አካዳሚ

ጄሪ አልሀበሽ እና ቶም አልሀበሽ ለልጆች ማነቃቂያ እና ማዝናኛ ታስበው በአልሀበሽ አካዳሚ ሀሳብ አመንጪነት በመ/ር በረከት ተሰርተው በ2014 የትምህርት ዘመን አካዳሚውን የተቀላቀሉ የአካዳሚ...
22/10/2021

ጄሪ አልሀበሽ እና ቶም አልሀበሽ ለልጆች ማነቃቂያ እና ማዝናኛ ታስበው በአልሀበሽ አካዳሚ ሀሳብ አመንጪነት በመ/ር በረከት ተሰርተው በ2014 የትምህርት ዘመን አካዳሚውን የተቀላቀሉ የአካዳሚው ሞድፊኬሽን ናቸው፡፡ በተለይ ለህፃናቶች በትምህርት ቤት እና በክፍል ውስጥ ተረት ለልጆች በማንበብ ለተማሪዎች ጠዋት ወደ ት/ቤታቸው ሲመጡ አቀባበል በማድረግ እንዲሁም በተለያዩ አካዳሚው በሚያደርጋቸው አዝናኝ ፕሮግራሞች ላይ በማድመቅ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ተብሎ ይታሰባል፡፡ከወዲሁም ከተማሪዎች አልፎ ወላጆች ጭምር በመደነቅ ከቤታቸው ድረስ ለማየት እየመጡ ይገኛሉ፡፡ በቀጣይ በተማሪዎች እና በመምህራን እንዲሁም በአካዳሚው ጠንካራ ድጋፍ ብዙ ፈጠራዎች ይከናወናሉ ተብሎ ይታሰባል፡፡የመረጃ ምንጭ ከአካዳሚው ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል፡፡

አቡበክር ሪድዋን
18/10/2021

አቡበክር ሪድዋን

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Habesh Academy አል ሐበሽ አካዳሚ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category