25/05/2023
الف مبروووك لخريجي طلاب من إثيوبيا الحبشة في
جامعة المدينة المنورة المملكة العربية السعودية
በመዲና ዩኒቨርሰቲ ተመራቂ ለሆኑት ኢትዮጵያውያን
እንኳን ደሰ አላቹህ ለአገራቹህ እና ለህዝባቹህ እንድ
ታገለግሉ አላህ ይርዳቹህ ቤተሰብ እንኳን ደሰ አላቹህ
መዲና ዩኒቨርሲቲ 59 ዙር ተመራቂ ተማሪዎቿን ከንጉስ
ሰልማን ቢን አ/አዚዝ ልጅ እና እንዲሁም የመዲና ከተማ አስተዳደር ከሆኑት ልዑል ፈይሰል ቢን ሰልማን ጋር በደማቁ አስመርቃለች። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
Via. Adem salih