Harar senior secondary school

Harar senior secondary school For Updated information

16/01/2025
26/08/2023
From the historical record!!This is our school's football club.1986!!
04/11/2022

From the historical record!!
This is our school's football club.1986!!

የመማር ማስተማር ሂደቱን የበለጠ ለማሻሻል እና የቀጣይ ሶስት አመታት እቅድን በተመለከተ የትምህርት ቤቱ አመራሮች ከመምህራኑ ጋር ዛሬ የውይይት መድረክ አካሂደዋል። በስብሰባው ላይ መምህራን ...
04/11/2022

የመማር ማስተማር ሂደቱን የበለጠ ለማሻሻል እና የቀጣይ ሶስት አመታት እቅድን በተመለከተ የትምህርት ቤቱ አመራሮች ከመምህራኑ ጋር ዛሬ የውይይት መድረክ አካሂደዋል። በስብሰባው ላይ መምህራን በችግሮቹ ላይ ሃሳባቸውን ገልጸው የመፍትሄ ሃሳቦችን አቅርበዋል። በውይይት መድረኩ ላይ የሀረሪ ክልል መምህራን ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት እና የማህበሩ ፀሀፊ ተገኝተዋል። በርካታ እጩዎች በመምህራኑ ቀርበው መምህር ታሾመ ኤጄታ የሐረር ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ መምህራን ተወካይ ሆነው ተመርጠዋል በውይይቱ አመራሩና በመምህራን የጋራ አቋም በመያዝ ስብሰባው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል::

These are our natural science students who entered Haromaya University to take the national exam. We have no doubt that ...
18/10/2022

These are our natural science students who entered Haromaya University to take the national exam. We have no doubt that you will win. We wish you good luck and a successful exam.
Carraa gaarii!!
ከናንተ ጋር በትጋት ሲሰሩ የቆዩት መምህራኖቻችሁ እና የሀረር ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር መልካም እድል ይመኛል።

እነዚህ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን ናቸው። ብሄራዊ ፈተና ለመውሰድ ዛሬ ጠዋት ወደ ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል :: መልካም እድል እንመኝልዎታለን!!
08/10/2022

እነዚህ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን ናቸው። ብሄራዊ ፈተና ለመውሰድ ዛሬ ጠዋት ወደ ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል :: መልካም እድል እንመኝልዎታለን!!

Address

Harar

Telephone

+251913306976

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harar senior secondary school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Harar senior secondary school:

Shortcuts

Share

Category