Harar Teachers Education Business college Communiation Affairs

Harar Teachers Education Business college Communiation Affairs Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Harar Teachers Education Business college Communiation Affairs, Education, Harar.

07/06/2025
በዛሬው እለት ሶስተኛውን ዙር የጀጎል ኮሪደር መልሶ ማልማት ስራ ተመርቀዋል ::
07/06/2025

በዛሬው እለት ሶስተኛውን ዙር የጀጎል ኮሪደር መልሶ ማልማት ስራ ተመርቀዋል ::

27/04/2025
የሐረር መምህራን እና ቢዝነስ ኮሌጅ  በተለያዩ የሙያ መስክ በዲግሪና በዲኘሎማ ያሰለጠናቸዉ 210 ሰልጣኛች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ስነስረአት አስመረቀ።
26/04/2025

የሐረር መምህራን እና ቢዝነስ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስክ በዲግሪና በዲኘሎማ ያሰለጠናቸዉ 210 ሰልጣኛች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ስነስረአት አስመረቀ።

አስደሳች ዜናበ ዘንድሮ 2017 ዓ/ም አገርአቀፍ የመዉጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዋች መካከል በ Accounting and Finance የትምህርት መስክ በክልላችን ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት...
17/02/2025

አስደሳች ዜና
በ ዘንድሮ 2017 ዓ/ም አገርአቀፍ የመዉጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዋች መካከል በ Accounting and Finance የትምህርት መስክ በክልላችን ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሐል የላቀ ዉጤት በማምጣት
1. ተማሪ ቤተልሄም ኢሳያስ (84%)
2. ተማሪ ፀጋዬ ጌታቸዉ (78%)
በማምጣታቸዉ መላዉ የኮሌጅ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ።

በሐረር መምህራን ትምህርትና ቢዝነስ ኮሌጅ የብልፅግና ፓርቲ  መሰረታዊ ድርጅት "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ቃል የሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ  ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ የመሰረታዊ ድርጅት ኮንፈ...
14/01/2025

በሐረር መምህራን ትምህርትና ቢዝነስ ኮሌጅ የብልፅግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ቃል የሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ የመሰረታዊ ድርጅት ኮንፈረንስ መካሄድ ተጀመሯል።በውይይቱ በኮሌጁ የሚገኙ ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅት አመራሮችና አባላት እየተሳተፉ ይገኛሉ።

የሐዘን መግለጫየሐረር መምህራን ትምህርት እና ቢዝነስ ኮሌጅ የህግ ዲፓርትመንት 2ኛ አመት ተማሪ ሰሎምን መንገሻ  ከዚህ አለም በሞት ተለያይተዋል የሐረር መምህራን ትምህርት እና ቢዝነስ ኮሌጅ...
26/12/2024

የሐዘን መግለጫ
የሐረር መምህራን ትምህርት እና ቢዝነስ ኮሌጅ የህግ ዲፓርትመንት 2ኛ አመት ተማሪ ሰሎምን መንገሻ ከዚህ አለም በሞት ተለያይተዋል የሐረር መምህራን ትምህርት እና ቢዝነስ ኮሌጅም በተማሪው ሞት የተሰማዉን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለወንድማችን እና ለቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ እንዲሁም ለመላዉ ባልደረቦቹ ኮሌጅ መፅናናትን ይመኛል ።

14/12/2024

የሐዘን መግለጫ
የሐረር መምህራን ትምህርት እና ቢዝነስ ኮሌጅ መምህር የነበሩት መምህር ዳኔኤል አማሃ ባደረባቸዉ ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆዩተዉ ዛሬ 5/4/2017 ከዚህ አለም በሞት ተለያይተዋል የሐረር መምህራን ትምህርት እና ቢዝነስ ኮሌጅም በሰራተኛው ህልፈተ ሂዎት የተሰማዉን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ እንዲሁም ለመላዉ የስራ ባልደረቦቹ ኮሌጅ መፅናናትን ይመኛል ።

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harar Teachers Education Business college Communiation Affairs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category