Gunchire G/Se School Former Studentየጉንችሬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች

  • Home
  • Ethiopia
  • Gunchire
  • Gunchire G/Se School Former Studentየጉንችሬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች

Gunchire G/Se School Former Studentየጉንችሬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች የት/ቤታችን ደረጃ ማሻሻልና... ለትምህርት ቤታችን እድገት የድርሻችንን እንወጣለን

የቀድሞ የጉንችሬ 2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ህብረትበትክክለኛ ቦታ የሚመጥን ጅማሮ
28/10/2025

የቀድሞ የጉንችሬ 2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ህብረት
በትክክለኛ ቦታ
የሚመጥን ጅማሮ

Congratulations!!!
16/09/2025

Congratulations!!!

በ3ኛ ዙር የጉራጌ ዞን የሂሳብና ሳይንስ የፈጠራ ስራዎች ዉድድርና ኤግዚቢሽን የጉንችሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆኑት ምናሴ ተካ፣አብዩ ምስጋኑ እና ዮናስ ክብሩ የዋንጫ ተሻላሚ ሆነዋል።
14/05/2022

በ3ኛ ዙር የጉራጌ ዞን የሂሳብና ሳይንስ የፈጠራ ስራዎች ዉድድርና ኤግዚቢሽን የጉንችሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆኑት ምናሴ ተካ፣አብዩ ምስጋኑ እና ዮናስ ክብሩ የዋንጫ ተሻላሚ ሆነዋል።

በ3ኛ ዙር የጉራጌ ዞን የሂሳብና ሳይንስ የፈጠራ ስራዎች ዉድድርና ኤግዚቢሽን የጉንችሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆኑት ምናሴ ተካ፣አብዩ ምስጋኑና ዮናስስ ብሩክ የዋንጫ ተሻላሚ ሆነዋል።
14/05/2022

በ3ኛ ዙር የጉራጌ ዞን የሂሳብና ሳይንስ የፈጠራ ስራዎች ዉድድርና ኤግዚቢሽን የጉንችሬ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆኑት ምናሴ ተካ፣አብዩ ምስጋኑና ዮናስስ ብሩክ የዋንጫ ተሻላሚ ሆነዋል።

ምርጦች አስደስታችሁናል በርቱበ2014ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የበጎ ፍቃድ አገልግሎትና የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሄዱ
30/03/2022

ምርጦች አስደስታችሁናል በርቱ

በ2014ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የበጎ ፍቃድ አገልግሎትና የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሄዱ

ዛሬ 19/06/2014ዓ.ም የጉንችሬ ከተማ ወጣቶች ለቀድሞ መምህራኖቻቸዉ ልዩ የእዉቅናና የሽልማት ፕሮግራም ክብር ለባለዉለታዎቻችን
26/02/2022

ዛሬ 19/06/2014ዓ.ም የጉንችሬ ከተማ ወጣቶች ለቀድሞ መምህራኖቻቸዉ ልዩ የእዉቅናና የሽልማት ፕሮግራም
ክብር ለባለዉለታዎቻችን

እጅግ ደስ የሚል ተግባር አስደሳች ቀን ሁሌም እናከብራችኋለን
26/02/2022

እጅግ ደስ የሚል ተግባር አስደሳች ቀን
ሁሌም እናከብራችኋለን

14/11/2021
በጉንችሬ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈትነዉ በ2013ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ ከገቡ ተማሪዎች መካከል በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ዉጤት በማም...
17/10/2021

በጉንችሬ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈትነዉ በ2013ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ ከገቡ ተማሪዎች መካከል በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ዉጤት በማምጣት በምርጫቸዉ መሰረት ሜዲስን ማግኘት የቻሉ
1.ማአሩፍ አባድር
2. ሀምዛ ነጋሽ
ሌሎችም እንደሚኖሩ ተነግሮናል

እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያየጉንችሬ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ የማሪዎች የችግኝ ተከላ ሲያደርጉ በከፊሉ ይህን ይመስል ነበር
20/07/2021

እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያ
የጉንችሬ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ የማሪዎች የችግኝ ተከላ ሲያደርጉ በከፊሉ ይህን ይመስል ነበር

አንድ ቀን...
06/07/2021

አንድ ቀን...

Address

Gunchire

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gunchire G/Se School Former Studentየጉንችሬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category