የጉደር ካቶሊክ ትምህርት ቤት ትዝታዎች

  • Home
  • Ethiopia
  • Guder
  • የጉደር ካቶሊክ ትምህርት ቤት ትዝታዎች

የጉደር ካቶሊክ ትምህርት ቤት ትዝታዎች ይህ ፔጅ የተመሰረተው ለቀድሞ የጉደር ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ነው። ያላችሁን ሀሳብ አጋሩን የትምህርት ቤታችንን እና መምህራንን እናመስግን ።,

  ከ1990ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ በጉደር ካቶሊክ ት/ቤት (ሚሽን) ተምሮ ተዋበን የሚረሳው አልያም የማያስታውሰው የለም። ወጣት እና ታታሪ ነው ያኔ በት/ቤቱ ግቢ በጥበቃ ይሠራል አርፋጅ ተማሪ የ...
12/04/2025



ከ1990ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ በጉደር ካቶሊክ ት/ቤት (ሚሽን) ተምሮ ተዋበን የሚረሳው አልያም የማያስታውሰው የለም።
ወጣት እና ታታሪ ነው ያኔ በት/ቤቱ ግቢ በጥበቃ ይሠራል አርፋጅ ተማሪ የተዋበን የጎማ ልምጭ በረከት ሳይቋደስ ወደ ክፍል አይገባም።

ካስተማሪ በላይ በተማሪ ይፈራል፤ ከልብ ጓደኛ በላይም ይወደዳል። በዕረፍት ሠዓት ቢጠማንም ባይጠማንም የውኃ ቧምቧ ወደአለበት ስንሄድም ተዋበን ካጠገቡ አናጣውም፤ አሰልፎ ያጠጣናል የሥልፍ ሥርዓት ያፈለሰውን ደግሞ ከጉማሬው ጸበል ያቀመስና ሥርዓት ያስይዛል።

ያ የልጅነት ትዝታችን ተዋበ ወንድሜነህ ራሱን በዕውቀት አሻሽሎ በጥበቃ በሰራበት ት/ቤት ዛሬ ላይ መምህር ሆኖ እያገለገለ ይገኛል።
ነገር ግን በአንዲት ጎዶሎ ቀን አምኖ የረገጠው መሬት ከድቶት ሩቅ ተጓዡ ተዋበን ጣለው። አጥንቱ ክፉኛ ተጎድቶ ቤት ቀርቷል። ለህክምናው ከ200,000.00 (ከሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ተጠይቋል በአስተማሪ ደመወዝ አቅም ግን የሚቻል አይደለምና በጎነታችንን ይሻል።

የልጅነት ትዝታችን ተዋበ ዛሬ ላይ አስታዋሽ ይሻል። ሩቅ አላሚውን ወጣት ከመንገድ እንዳይቀር እንታደገው፤ ትላንት በቅጣቱ የታረማችሁ በቁጣው የተገሰጻችሁ ዛሬ ላይ በተለያየ ሀገር ያላችሁ 50 ሎሚ ለሃምሳ ሰው ነውና የአቅማችንን በማድረግ ተዋበን በሁለት እግሩእናቁመው።
tewabe wendemeneh. Acc 1000229311844 cbe

02/04/2025

ውድ የምሽን ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን በሙሉ ነገ በሙሉ መረጃ ስለ አንድ መምህራቸን አሁን ስላጋጠመው ነገር በሙሉ መረጃ ላወጋችሁ እወዳለሁ እስከ ነገ ድረስ ሁላቹም ለመደጋገፍ እንዘጋጅ የሁላችንም እርዳታ ያስፈልገዋል .

ሌላኛዋ የቀድሞ ተማሪያችን በስነምግባርዋ     የተመሰገነች በተማሪዎችና በመምህራን ተወዳጅ የነበረችውና የእህቶቿን(የሺወርቅ ;መአዛ እና ለምለም አበባው) ፈለግ በመከተል በትምህርት ቤታችን ...
13/04/2024

ሌላኛዋ የቀድሞ ተማሪያችን በስነምግባርዋ የተመሰገነች በተማሪዎችና በመምህራን ተወዳጅ የነበረችውና የእህቶቿን(የሺወርቅ ;መአዛ እና ለምለም አበባው) ፈለግ በመከተል በትምህርት ቤታችን ከ0-7 ክፍል በነበራት ቆይታ እጅግ ጥሩ ውጤት ስታስመዘግብ የነበረችው ዶክተር ገነት አበባው ይህንን ታሪክ ዳግም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ medicine ትምህርት ክፍል ደግማዋለች :: እንኳን ደስ አለሽ እንቁችን

የቀድሞ ታታሪው ምስጉን ባህሪ ያለው ሰው አክባሪው ተማሪ ከ0 - 8 ክፍል ድረስ አንደኛ በመውጣት የምናውቀው ተማሪያችን ዶክተር  ዋስይሁን ታመነ በጅማ ዩኒቨርሲቲ በ Medicine ትምህርት ...
13/04/2024

የቀድሞ ታታሪው ምስጉን ባህሪ ያለው ሰው አክባሪው ተማሪ ከ0 - 8 ክፍል ድረስ አንደኛ በመውጣት የምናውቀው ተማሪያችን ዶክተር ዋስይሁን ታመነ በጅማ ዩኒቨርሲቲ በ Medicine ትምህርት ክፍል ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ተመርቋል:: እንኳን ደስ አለክ አንተ ብርቱ ሰው

Yaadannoo manaa barumsaa keenya kessaa muraasa 😍💜🌍❤.....ይሄን ሜዳ የናፈቀው ማነው ??😥እስቲ ስም ስማቸውን ጥቀሱ ምታስታውሱ😊😎
30/10/2023

Yaadannoo manaa barumsaa keenya kessaa muraasa 😍💜🌍❤.....
ይሄን ሜዳ የናፈቀው ማነው ??😥
እስቲ ስም ስማቸውን ጥቀሱ ምታስታውሱ😊😎

Bulcha Birhanu Yisak fikaduWandu TolesaYordanos Habte 😊❤
20/09/2023

Bulcha Birhanu
Yisak fikadu
Wandu Tolesa
Yordanos Habte 😊❤

2009's grade 8 students ....please share your old school photos  😍😍
20/09/2023

2009's grade 8 students ....please share your old school photos 😍😍

Yeroo barumsa gaari isiniif haata'u  😍😍😍
19/09/2023

Yeroo barumsa gaari isiniif haata'u 😍😍😍

ትዝታችን ❤ በትምህርት ቤታችን 😊🙋
11/09/2023

ትዝታችን ❤ በትምህርት ቤታችን 😊🙋

የማትረሱት መምህር ይሄንን ማድረግ የሚወደው ማን ነበር ????ለኔ መምህር ጋሽ ሺሜ 😊🙋
08/09/2023

የማትረሱት መምህር ይሄንን ማድረግ የሚወደው ማን ነበር ????

ለኔ መምህር ጋሽ ሺሜ 😊🙋

Address

Guder

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የጉደር ካቶሊክ ትምህርት ቤት ትዝታዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category