ጎ/መ/ት/ኮ ልደታ ለማርያም ግቢ ጉባኤ

ጎ/መ/ት/ኮ ልደታ ለማርያም ግቢ ጉባኤ This page makes oneness among orthodox followers.

27/07/2024
ዉድ የዚህ ፔጅ ተከታታዮች እንዴት ከረማችሁ ዛሬ አድስ ፎቶ ይዠላችሁ መጥቻለሁ።እነሆ!!!
06/03/2022

ዉድ የዚህ ፔጅ ተከታታዮች እንዴት ከረማችሁ ዛሬ አድስ ፎቶ ይዠላችሁ መጥቻለሁ።
እነሆ!!!

27/11/2020

አምላክ ሆይ የሆነብንን አስብ!

17/10/2020

የአብርሃሙ ስላሴ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

በስመ  አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን!!እንኳን ለጳጉሜ እናዕለተ ሰንበት በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ
06/09/2020

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን!!
እንኳን ለጳጉሜ እናዕለተ ሰንበት በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ

❖❖❖በስመ አብ❖❖❖ ❖❖❖ወወልድ❖❖❖ ❖❖❖ወመንፈስ ቅዱስ❖❖❖ ❖❖❖አሐዱ አምላክ አሜን።❖❖✝✝✝እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የትንሳኤ እና ዕርገት በዓል በሰላም በፍቅር እና...
26/08/2020

❖❖❖በስመ አብ❖❖❖
❖❖❖ወወልድ❖❖❖
❖❖❖ወመንፈስ ቅዱስ❖❖❖
❖❖❖አሐዱ አምላክ አሜን።❖❖
✝✝✝እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የትንሳኤ እና ዕርገት በዓል በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ። ይህ በዓል የሴቶች የነፃነት በዓል እንደመሆኑ መጠን በተለያዮ አካባቢዎች ያከብሩታል። ከነዚህም አካባቢዎች አንዱ ላስታ ላሊበላ ነው። እንዲህ በልጃገረዶች ደምቆ ሃይማኖታዊ ይዘቱን እንደጠበቀ ሁሌም ይከበራል።የ2013ዓ.ም ደግሞ እነሆ እንዲህ ባማረ አለባበስ የደብረ ሮሃ ሰንበት ት/ቤት መዘምራን አክብረውታል።
Like
Share
Comment
ማድረግ አይርሱ።ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ውድ የዚህ መንፈሳዊ ፔጅ ተከታታዮች እንዴት ከረማችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከእናነተ ጋር ይሁን የእመቤታችን አማላጅነት አይለያችሁ።🕘ጾሙ የበረከት እና የድህነት ይሁንላችሁ🕘 ❖❖❖ስለ ጎንደር መ...
14/08/2020

ውድ የዚህ መንፈሳዊ ፔጅ ተከታታዮች እንዴት ከረማችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከእናነተ ጋር ይሁን የእመቤታችን አማላጅነት አይለያችሁ።
🕘ጾሙ የበረከት እና የድህነት ይሁንላችሁ🕘
❖❖❖ስለ ጎንደር መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን የግንባታ ደረጃ አድስ ፎቶ እነሆ

29/07/2020

ውድ የዚህ ፔጅ ተከታታዮች ሁላችሁንም በልደታ ማርያም ስም አመሰግናለሁ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።ማንበብ ሙሉ ሰው ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰው ያደርጋል። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለሌሎች እንዲደርስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✞✞✞ share share share share ያ...
08/05/2020

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ማንበብ ሙሉ ሰው ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰው ያደርጋል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለሌሎች እንዲደርስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✞✞✞ share share share share ያድርጉ ✞✞✞
ካነበብኩት መጽሐፍ ስለ ስርዓተ ቁርባን ትንሽ ልንገራችሁ
ቅድሚያ ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን መቀበል ያለባቸው ሰዎች
✞ ከውስጥ ይቀበላሉ።
✞ ቅድሚያ የ40 ቀን ሕፃናት ይቀበላሉ። ስለምን ቢሉ የዕለት ሹማምንት ናቸውና። ሌላው በንጽሐ ጠባይ መላእክትን ይመስላሉና።
✞ ቀጥሎ የ6 እና የ7 ዓመት ሕፃናት ይቀበላሉ።
✞ በድንግልና ኖረው የመነኮሱ ደናግላን ይቀበላሉ።
✞ የሃያ ዓመት ደናግል ይቀበላሉ።
✞ ከዚህ በመቀጠል ንፍቀ ዲያቆናት ፣ አናጉንስጢሳውያንና መዘምራን ይቀበላሉ።
✞ ቀጥሎ አጻውተ ኆኅት ይቀበላሉ።
✞ ቀጥለው በህግ ኖረው የመነኮሱ መነኮሳት ይቀበላሉ።
✞ በንስሓ ተመልሰው የመነኮሱ መመኮሳት ይቀበላሉ።
✞ የንስሓ ሕዝባውያን ይቀበላሉ።
✟✟✟✟ ከዚህ በኋላ ወደሴቶች ተመልሰው ✟✟✟✟
↪ ቅድሚያ ከሁሉ አስቀድሞ የ80 ቀን ሕፃናት ይቀበላሉ።
↪ የ6 እና የ7 ዓመት ሕፃናት
↪ ቀጥለው በድንግልና ኖረው የመነኮሱ ደናግላን
↪ የ12 እና የ15 ዓመት ሴቶች
↪የቀሳውስት ሚስቶች
↪ የዲያቆናት ሚስቶች
↪ የንፍቀ ዲያቆናት የአናጉንስጢሳውያንና የመዘምራን ሚስቶች
↪በህግ ጸንተው ያሉ ሕጋውያን
↪ የንስሓ ሕዝባውያን ሴቶች ይቀበላሉ።
ቅዳሴ ሐዋርያት 448።

ምንጭ፦ ሱባኤ በጻድቃኔ ማርያም በመ/ር ገብረ ሚካኤል ቸኮል ገጽ 47-48

Address

Bililigntesema2@gmail. Com
Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጎ/መ/ት/ኮ ልደታ ለማርያም ግቢ ጉባኤ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ጎ/መ/ት/ኮ ልደታ ለማርያም ግቢ ጉባኤ:

Shortcuts

Share

Category