Kokit Secondary and preparatory school/ኮኪት 2ኛ ደረጃናመሰናዶ ት/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Gondar
  • Kokit Secondary and preparatory school/ኮኪት 2ኛ ደረጃናመሰናዶ ት/ቤት

Kokit Secondary and preparatory school/ኮኪት 2ኛ ደረጃናመሰናዶ ት/ቤት Become a page for exchanging best practice

23/03/2023

የገንዳውኃ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ የምዝገባ ጊዜውን እንዳራዘመ ገለፀ ።

ኮሌጁ ከዚህ በፊት የምዝገባ ጊዜውን ማሳወቁ ይታወቃል።
ይሁን እንጅ አሁንም ለተማሪዎች ሰፊ የምዝገባ ቀን ለመስጠትና ተማሪዎች የተሠጠውን የመማር እድል ግምት ውስጥ በማስገባት ከዚህ በታች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን ከመጋቢት13/2015 እስከ መጋቢት19/2015 ድረስ እንድትመዘገቡ ሲል ኮሌጁ መልክቱን አስተላልፏል ።

መማሳሰቢያ የሰልጣኝ ቅበላው በቀድሞው 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ይጨምራል ።

ገንዳውኃ ከተማ ኮሙኒኬሽን
መጋቢት 14/2015 ዓ.ም

12/03/2023
12/03/2023
25/10/2022

በታወቁ የጤናና ሌሎች እክሎች ምክንያት የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያልወሰዱ ተማሪዎች በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ይፈተናሉ

ፈተና አንፈተንም ብለው ጥለው የወጡ ተማሪዎች ዳግም በመደበኛ ተማሪነት የመፈተን እድል አይሰጣቸውም-ነገር ግን በግላቸዉ መፈተን ይችላሉ፣

የፈተና ዉጤት በተለያዩ ምክንያቶች ያልተፈተኑ ተማሪዎች በወጣላቸዉ ፕሮግራም መሰረት ከተፈተኑ በኋላ የሁለቱንም ዉጤት ተጠቃሎ የሚገለጽ ይሆናል፣

21/10/2022

21/10/2022
16/10/2022

የአንድ ትምህርት ቤት ዳይሬክተር ከተማሪዎች ፈተና በፊት የሚከተለውን ደብዳቤ ለወላጆች ጽፎ ላከ፡፡

ውድ ወላጆች፤ የልጆቻችሁ ፈተና በቅርቡ ይጀምራል፡፡ አውቃለሁ ሁላችሁም ወላጆች የልጆቻችሁ ውጤት ማምጣት ያስጨንቃችኋል፡፡

ነገር ግን ይህን ነገር አስታውሱ፤ ለፈተና ከሚቀመጡት ልጆች መካከል አርቲስት አለ፤ ሒሳብን መረዳት የማይፈልግ፣ ሥራ ፈጣሪ አለ፤ ስለ ታሪክ ወይም እንግሊዝኛ ሥነ-ጽሑፍ ግድ የማይሰጠው፣ ሙዚቀኛ አለ፤ የኬሚስትሪ ውጤቱ የማያሳስበው፣ አትሌት አለ፤ ከፊዚክስ ይልቅ የሰውነት አቋሙ የሚበልጥበት፡፡ ልጆቻችሁ ከፍተኛ ውጤት ቢያመጡ መልካም ነው፡፡

ነገር ግን ባያመጡም በራስ መተማመናቸውን እና ሰብዓዊ ክብራቸውን አይንጠቋቸው፡፡ ይልቁንም ፈተና መሆኑንና በሕይወት ውስጥ ከዚህ የሚበልጥ ነገር እንዳለ ይንገሯቸው፡፡ ምንም ዓይነት ውጤት ቢያስመዘግቡ ምንም ማለት እንዳልሆነና እንደሚወዷቸውና እንደማይፈርዱባቸው ይንገሯቸው፡፡

እባክዎ ይህን ያድርጉ፤ እናም ሲያደርጉ ልጆችዎ ዓለምን ሲቆጣጠሩ ይመልከቱ፡፡ አንድ ፈተና ወይም ዝቅተኛ ውጤት የልጆቹን ሕልምና ተሰጥዖ አይወስድባቸውም፡፡ እናም እባካችሁ በዓለም ላይ ደስተኛ ሰዎች ዶክተሮችና ኢንጂነሮች ብቻ ናቸው ብላችሁ አታስቡ፡፡

ከታላቅ አክብሮት ጋር!
ዳይሬክተሩ።

ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፤👇👇👇
YouTube: https://youtu.be/uzxtoWgrJtc
Telegram: https://t.me/psychaddis

14/10/2022

የ12ኛ ክፍል ሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ይገባሉ
------------------
በሁለተኛ ዙር የ2014ዓም. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።

05/10/2022

Address

Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kokit Secondary and preparatory school/ኮኪት 2ኛ ደረጃናመሰናዶ ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Kokit Secondary and preparatory school/ኮኪት 2ኛ ደረጃናመሰናዶ ት/ቤት:

Shortcuts

Share

Category