Lare woreda education office page

Lare woreda education office page Healthy

29/01/2026
የላሬ ወረዳ ትምህርት ጽ/ ቤት ርክክብ  በፎቶ፡
02/11/2024

የላሬ ወረዳ ትምህርት ጽ/ ቤት ርክክብ በፎቶ፡

በ2ተኛ ዙር የትምህርት ንቅናቄ ማሰጀመሪያ ፕሮግራም ፡ከክልል ትምህርት ቢሮ የተመደበው የክልሉ አመራሮች እና ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ ባለሙያዎች ፣ከወረዳ አመራሮች እና ወረዳ ትምህርት ባለሙያዎ...
21/10/2024

በ2ተኛ ዙር የትምህርት ንቅናቄ ማሰጀመሪያ ፕሮግራም ፡ከክልል ትምህርት ቢሮ የተመደበው የክልሉ አመራሮች እና ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ ባለሙያዎች ፣ከወረዳ አመራሮች እና ወረዳ ትምህርት ባለሙያዎች ጋር ፣ዛሬ ኦሬንቴሼን ላይ ናቸው፣

ትምህርት ለትውልድ ፕሮግራም ለመተግበር ፣ዛሬ በላሬ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ፣የሚገኙ የወላጁ አልባ ህፃናት  ፡በወረዳ ኤች አይ ቢ ጽሕፈት ቤት አዘጋጂነት ፣ወደ 30 ተማረዎች ለአንዳንዱ...
18/10/2024

ትምህርት ለትውልድ ፕሮግራም ለመተግበር ፣ዛሬ በላሬ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ፣የሚገኙ የወላጁ አልባ ህፃናት ፡በወረዳ ኤች አይ ቢ ጽሕፈት ቤት አዘጋጂነት ፣ወደ 30 ተማረዎች ለአንዳንዱ ተማረ 7ደብተር እና 1 እስከርቢቶ፣ድጋፍ አደረጉ፣

በ06/02/2017 ፣ የትምህርት ጽሕፈት ቤት ፣ሠራተኞች ፣በሰዓት አከባበር ዙሪያ ፣በወረዳ አሰተዳደር ምክርቤት፣ባሰተላለፈዉ መልህክት መሠረት፣ዛሬ ውይይት አካሄዱ፣በዝህ መሠረት ፣ወ፣21 ሴ፡...
16/10/2024

በ06/02/2017 ፣ የትምህርት ጽሕፈት ቤት ፣ሠራተኞች ፣በሰዓት አከባበር ዙሪያ ፣በወረዳ አሰተዳደር ምክርቤት፣ባሰተላለፈዉ መልህክት መሠረት፣ዛሬ ውይይት አካሄዱ፣በዝህ መሠረት ፣ወ፣21 ሴ፡11 ድምር ;32:

Address

Gambella
Gambela

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lare woreda education office page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Lare woreda education office page:

Shortcuts

Share