የአዊ ልጆች AWI AWI

የአዊ ልጆች AWI AWI Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የአዊ ልጆች AWI AWI, Tutor/Teacher, Finote Selam.

21/10/2017
የ2010 የቴክኒክና ሙያ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነባህር ዳር፡ መስከረም 22/2010 ዓ/ም (አብመድ)የፌደራል ቴክኒክና ሙያትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ የ2010 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ መግቢያ መቁ...
02/10/2017

የ2010 የቴክኒክና ሙያ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ
ባህር ዳር፡ መስከረም 22/2010 ዓ/ም (አብመድ)የፌደራል ቴክኒክና ሙያ
ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ የ2010 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ መግቢያ መቁረጫ
ነጥብን ይፋ አድርጓል።
ኤጀንሲው ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በ2010 ዓ.ም በሃገሪቱ በሚገኙ 1
ሺህ 357 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ተማሪዎች ተቀብለው
በተለያዩ ደረጃዎች እንደሚያሰለጥኑ ገልጿል።
በዚህ መሰረት በደረጃ 1 እና 2 ለታዳጊ ክልል ወንዶች አርብቶ አደር አካባቢን
ሳይጨምር 2 ነጥብ 29 እና ከዚያ በታች ሲሆን፥ ለሴቶች ደግሞ 2 ነጥብ 14
እና ከዚያ በታች መሆኑ ተገልጿል።
ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ወንዶች 2 ነጥብ 14 እና ከዚያ
በታች፥ እንዲሁም ለሴቶች 2 ነጥብ እና ከዚያ በታች ሆኗል።
ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች ደግሞ 1 ነጥብ 57 እና ከዚያ በታች።
ለደረጃ 3 እና 4 ሰልጣኞች 10ኛ ክፍልን ያጠናቀቁ፥ ለወንዶች ታዳጊ ክልሎች
አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 2 ነጥብ 43 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም
ለሴቶች 2 ነጥብ 29 እና ከዚያ በላይ ይሆናል።
ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ወንዶች 2 ነጥብ 29 እና ከዚያ
በላይ ሲሆን፥ ለሴቶች ደግሞ 2 ነጥብ 14 ከዚያ በላይ።
ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች ደግሞ 1 ነጥብ 71 እና ከዚያ በላይ።
12ኛ ክፍልን አጠናቀው በደረጃ 3 እና 4 መሰልጠን ለሚፈልጉ ደግሞ፥
ለወንዶች ታዳጊ ክልሎች አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 269 እና ከዚያ
በታች፥ እንዲሁም ለሴቶች 264 እና ከዚያ በታች።
ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ወንዶች 249 እንዲሁም ለሴቶች
244 እና ከዚያ በታች ሆኗል።
ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 169 እና ከዚያ በታች።
በደረጃ 5 መሰልጠን ለሚፈልጉት ደግሞ የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት
መግቢያ ፈተና የወሰዱ ሆነው፥ ለወንዶች ታዳጊ ክልሎች አርብቶ አደር አካባቢን
ሳይጨምር 270 እና ከዚያ በላይ።
ሴቶች ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 265 እና ከዚያ በላይ
ይሆናል።
ለወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 250 እና ከዚያ በላይ
ሲሆን፥ ለሴቶች ደግሞ 245 እና ከዚያ በላይ።
እንዲሁም ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 170 እና ከዚያ በላይ ሆኗል።
49 mins · Public

ሚኒልክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ...
18/04/2017

ሚኒልክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ...

I AM .................................
24/05/2016

I AM .................................

MY LOVE!LOVE!LOVE!!!
10/07/2015

MY LOVE!LOVE!LOVE!!!

12/01/2015

ዋናው ነገር ጤና ሲሉ ሰማሁና ቤቴን ሰራሁኝ ከጤና ጣቢያ ጎን!!$

HAPPY X-MASS FOR ALL CHRISTIANITY
08/01/2015

HAPPY X-MASS FOR ALL CHRISTIANITY

HAPPY...................
07/01/2015

HAPPY...................

Address

Finote Selam

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአዊ ልጆች AWI AWI posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category