Feres Bet TVET College

Feres Bet  TVET College TO give training

የክረምት ወራት ቸክ ሊስት
03/08/2020

የክረምት ወራት ቸክ ሊስት

ችግኝ ተከላ እና የግቢ ማስዋብ ፕሮግራሙ  በቀን 17/10/2012 ዓ.ም በኮሌጁ ማህበረሰብ በከፍተኛ ወኔ እየተካሄደ ይገኛል።
24/06/2020

ችግኝ ተከላ እና የግቢ ማስዋብ ፕሮግራሙ በቀን 17/10/2012 ዓ.ም በኮሌጁ ማህበረሰብ በከፍተኛ ወኔ እየተካሄደ ይገኛል።

የኮሌጁ ሰራተኞች ለሻይ ክበብ ግንባታ አገልግሎት የሚውል በሚል ያመረቱትን ብሎኬት ወደ ግንባታ ቦታው በዚህ መልኩ አጒጉዘውታል።
24/06/2020

የኮሌጁ ሰራተኞች ለሻይ ክበብ ግንባታ አገልግሎት የሚውል በሚል ያመረቱትን ብሎኬት ወደ ግንባታ ቦታው በዚህ መልኩ አጒጉዘውታል።

ለ2013 ከብት ለማድለብ አገልግሎት የሚውል የቤት ግንባታ በዚህ መልኩ እየተሰራ ይገኛል።
24/06/2020

ለ2013 ከብት ለማድለብ አገልግሎት የሚውል የቤት ግንባታ በዚህ መልኩ እየተሰራ ይገኛል።

በችግኝ ተከላ መርሀ ግብር የተተከሉ ችግኞችን ከጉዳት ለመከላከል የሚረዳ አጥር በጥበቃ ሰራተኞች አማካኝነት በዚህ መልኩ እየተሰራ ይገኛል።እጅግ የሚያኮራ ተግባር ነው በርቱ በጣም ኮርተንባችሓ...
24/06/2020

በችግኝ ተከላ መርሀ ግብር የተተከሉ ችግኞችን ከጉዳት ለመከላከል የሚረዳ አጥር በጥበቃ ሰራተኞች አማካኝነት በዚህ መልኩ እየተሰራ ይገኛል።እጅግ የሚያኮራ ተግባር ነው በርቱ በጣም ኮርተንባችሓል!!!!!!"

አንድ ችግኝ ለአንድ ሰው የተስተካከለ ቀጣይ ህይወት በሚል መርህ የኮሌጁ ማህበረሰብ በተለይም የግብርና ዘርፍ አሰልጣኞች የሚተከለው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ዛሬም በደማቅ ወኔ እንደቀጠለ ነ...
24/06/2020

አንድ ችግኝ ለአንድ ሰው የተስተካከለ ቀጣይ ህይወት በሚል መርህ የኮሌጁ ማህበረሰብ በተለይም የግብርና ዘርፍ አሰልጣኞች የሚተከለው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ዛሬም በደማቅ ወኔ እንደቀጠለ ነው።

አንድ ችግኝ ለአንድ ሰው የተስተካከለ ቀጠይ ህይወት በሚል መርህ  ግብር የኮሌጁ ሰራተኞች በተለይም  የግብርና ዘርፍ አሰልጣኞች የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ዛሬም በከፍተኛ ወኔ በደ...
24/06/2020

አንድ ችግኝ ለአንድ ሰው የተስተካከለ ቀጠይ ህይወት በሚል መርህ ግብር የኮሌጁ ሰራተኞች በተለይም የግብርና ዘርፍ አሰልጣኞች የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ዛሬም በከፍተኛ ወኔ በደማቅ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው።

የኮሌጁን ሰራተኞችን  ከኮረና ቫይረስ ለመከላከል አገልግሎት የሚውል አልኮልና ሳኒታይዘር  የተገዛ በመሆኑ ሁሉም ሰራተኛ በዘርፍ እና በቡድኑ የተቀመጠ ስለሆነ በአግባቡ በመጠቀም እራሳችሁን ከ...
18/06/2020

የኮሌጁን ሰራተኞችን ከኮረና ቫይረስ ለመከላከል አገልግሎት የሚውል አልኮልና ሳኒታይዘር የተገዛ በመሆኑ ሁሉም ሰራተኛ በዘርፍ እና በቡድኑ የተቀመጠ ስለሆነ በአግባቡ በመጠቀም እራሳችሁን ከኮረና �ቫይረ�ስ እንድትከላከሉ ኮሌጁ ያሳስባል።

የኮንስትራክሽን ዘርፍ እና የGMFA አሰልጣኞች የመረጃ ዴስክ ቢሮ በመገንባት ተገልጋዮች ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ ለሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ አበረከቱ።
16/06/2020

የኮንስትራክሽን ዘርፍ እና የGMFA አሰልጣኞች የመረጃ ዴስክ ቢሮ በመገንባት ተገልጋዮች ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ ለሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ አበረከቱ።

Kaizen
16/06/2020

Kaizen

Address

Bahir Dar
Feres Bet

Telephone

0582440154/156/157

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Feres Bet TVET College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Feres Bet TVET College:

Shortcuts

Share

Category