Nuuti Garuu Isaa Fannifamee Yesuus Lallabnaa

Nuuti Garuu Isaa Fannifamee Yesuus Lallabnaa education
(1)

02/07/2023

Fayyina kee eeggadhu

28/05/2023

Gaafa dhugaan dhokatuu sobni eddoo qabati
Hamma yeroof malee dhugaan eddoo isheetti ni deebiti

የክርስቶስ ኢየሱስ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ከሰላምታዬ በኋላ እግዚአብሔር ያመጣልኝን መልእክት አካፍላችኋለሁ ➡1= መስመርህን ወደ ታች እንዳትተወው ያኔ በዘርህ ይሳካልሃል ➡2=ለግብህ ተስ...
28/05/2023

የክርስቶስ ኢየሱስ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ከሰላምታዬ በኋላ እግዚአብሔር ያመጣልኝን መልእክት አካፍላችኋለሁ ➡1= መስመርህን ወደ ታች እንዳትተወው ያኔ በዘርህ ይሳካልሃል ➡2=ለግብህ ተስፋ አትቁረጥ ያኔ ግብህ ላይ ትደርሳለህ ➡3=ስልጣን ካገኘ የጠራህን አይንህን እንዳትነቅል:: ▶ ጥሪውን የሚያከብር ሰው ከፍ ያለ ወንበር ያገኛል ሮም. 12 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ 👉ለኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርት የተሰጠውን ይህን መስመር አንብብ እነዚህ ስምንቱ ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው። ለእናንተም እንዲሁ አድርጉ
➡1 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው። እግዚአብሔርንም በመንፈስ ታመልካላችሁ።
➡2 ይህን ዓለም አትምሰሉ; የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። የእግዚአብሔር ፍቅር በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው የእግዚአብሔር ፈቃድ ራሳችሁን ፈትኑ ነው።
➡3 በተሰጠኝ ጸጋ እላለሁና፥ ከእናንተ ዘንድ ላለው ለእያንዳንዱ ሰው ከሚያስበው አልፎ ለራሱ እንዳያስብ። ነገር ግን እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ሰው የእምነትን መጠን እንዳካፈለ መጠን በመጠን እናስብ።
➡4 በአንድ አካል ብዙ ብልቶች እንዳሉን፥ የብልቶችም ሁሉ ሥራ አንድ እንዳይደለ፥ እና ሁሉም የአካል ክፍሎች የተለያዩ ተግባራት አሏቸው.
➡5 ስለዚህ እኛ ብዙዎች ስንሆን በክርስቶስ አንድ አካል ነን እያንዳንዳችንም የሌላው ብልቶች ነን። እርስ በርሳችንም ብልቶች ነን።
➡6 እንደ ተሰጠንም ጸጋ ልዩ ልዩ ስጦታ አለን; የትንቢት ስጦታ ከሆነ እንደ እምነት ይሁን.
➡7 ስጦታችን አገልግሎት ከሆነ ሌሎችን ለማገልገል እንጠቀምበት። ማስተማር ከሆነ በማስተማር ይቀጥል።
➡8 የሚመክርም በመምከር፥ የሚሰጥ በቅንነት ያድርግ። የሚሰጥ በደስታ ያድርግ። የሚመራም በትጋት ይምራ። መሐሪም በብሩህ ፊት ያድርግ። ተባረኩ ወንድማችሁ ነኝ የመዓዛ ደስታ ነው። ቁጥር +251912991049 ሼር በማድረግ ለወንድሞቻችሁ https://youtu.be/RrnmKt8BYy8 https://youtu.be/LOvLXQcsBKM

Amala dukaabutota Kiristoos yesusRom. 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯1➡---¹⁴ Warra isin ari'atan eebbisaa, isaan eebbisaa malee hin abaarinaa!2➡---¹⁵ Warra gammadanii wajjin ga...

11/05/2023

Cubbuu ilaalchisee barumsa waldaa ishee sirrii

03/05/2023
https://youtu.be/ma0PVk_8BXQ
03/08/2022

https://youtu.be/ma0PVk_8BXQ

ethiopian newsethiforumabel birhanutplfebs tvzehabesha officialamharic drama9negnaw shizemedkun bekelegenet nigatuegna legnaashrukawello tubeebs dramaabel ne...

Address

Heraro
Dodola
R

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nuuti Garuu Isaa Fannifamee Yesuus Lallabnaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Nuuti Garuu Isaa Fannifamee Yesuus Lallabnaa:

Shortcuts

Share

Category