Amar zeki

Amar zeki አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላህ ይህ ቻናል የሰለዋት እና የኢስላማዉ አስተምሮት ምንለቅበት ይሆናል
ላይክ አድድረጉልን
🙏🙏🙏

30/05/2025

አንድ ነገር ውድ የሚባለው መቼ ነው ?
መልካም ጁምአ

24/10/2024

Jumma mubarek ❤️❤️❤️❤️

17/10/2024

جمعة مبارك ❤️❤️❤️
ماشا الله 🤌

07/10/2024

በኦረመኛ ነሺዳ በድሬ የፍቅር ከተማ !!!!

07/10/2024

አንወር አልቡርዳ በ ድሬ ፍቅር ከተማ የመውሊድ ዝግጅት ፕሮግራሙን አድምቆታል
ማሻ አላህ❤️👌

07/10/2024

በድሬደዋ ከተማ በአይነቱ ልዩ የሆነ የመውሊድ ፕሮግራም ፍክት ድምቅ ባለ መልኩ ተከብሯል
ዛኪር ዪማጅ እና ዛኪር ሪያድ ተሳትፎ ነበር
ነሺዳ በሀረሪ ቋንቋ አድምቀውት ነበር ማሻ አላህ አመት አመቱንም አላህ በሰላም ያገናኘን !!!!

05/10/2024

Guyyaa dhaloota Nabiyyii keenya "" guddicha kabajuuf sagantaa addaa Munshidoota beekamoo fi jaalatamoo fi sheekota adda addaa irratti kan argaman akka hirmatan kabajaan isin afeera
Guyyaa alhada -Caamsaa 26/01/2017. Ganama sa,ati 2:00
Iddoon:-Kongoo Meedaa (buufata xiyyaaraan gama mirgaatiin)

04/10/2024
እንኳን ለ1446 (ዐ.ሒ) የነቢዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም  መዉሊድ አብሮ አደረሰን ::እነሆ ከላይ ምስላቸዉን የምታዩዋቸው ሙንሺዶች በሚሳተፋበት ልዩ እና ገራሚ የመዉሊድ ፕሮግራም ይ...
04/10/2024

እንኳን ለ1446 (ዐ.ሒ) የነቢዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መዉሊድ አብሮ አደረሰን ::
እነሆ ከላይ ምስላቸዉን የምታዩዋቸው ሙንሺዶች በሚሳተፋበት ልዩ እና ገራሚ የመዉሊድ ፕሮግራም ይሳተፋ

አዳራሽ:- ኮንጎ ሜዳ (ኤር ፖርት መታጠፊያ በስተ ግራበኩል)
-እሁድ 26/01/2017 ጠዋት 2:00 ሰአት

16/09/2024

1446 የነቢዩ መውሊድ በማስመልከት የእግር ጉዞ በድሬ ከተማ በታሪክ ተደርጎ ማይታወቅ ልዩ በሆነ መልኩ መውሊዱን ተቀብለናል::
መውሊድ ይከበራል በሁሉም ከተማ !!!!
አመት አመቱንም አላህ ያገናኘን

29/07/2024

አህለን ወሳህለን ነቢይ
ኮት ጌይ ኢማም አረቢይ ......
ዛኪር ሪያድ
ማሻ አላህ

08/04/2024

وديعو ياصإمينا شهر ربل العالمينا
عادهو الله علينا وعليكم بسلاما
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amar zeki posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category