Mariyam sefer prim.& seco. school mass media

Mariyam sefer prim.& seco. school mass media teaching learning process

20/11/2023
የ2014 _ዓም ትምህርት አጀማመርን ምክንያት በማድረግ በት/ቤታችን የተካሄዴ የጽዳት ዘመቻ ፕሮግራሞ ላይ የተወሰደ ፎቶ።
21/09/2021

የ2014 _ዓም ትምህርት አጀማመርን ምክንያት በማድረግ በት/ቤታችን የተካሄዴ የጽዳት ዘመቻ ፕሮግራሞ ላይ የተወሰደ ፎቶ።

ሰይፉ አበበ ደገፋ  በአሁን ሰዓት በድሬደዋ አስተዳደር የማርያም ሠፈር 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በም/ር/መ/ርነት እያገለገለ የሚገኝ ስሆን ሰይፌ በጣም ርሂሩህ፣ቅን፣ታጋሽ፣ታታር ፣ ደከሜኝ...
23/04/2020

ሰይፉ አበበ ደገፋ በአሁን ሰዓት በድሬደዋ አስተዳደር የማርያም ሠፈር 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በም/ር/መ/ርነት እያገለገለ የሚገኝ ስሆን ሰይፌ በጣም ርሂሩህ፣ቅን፣ታጋሽ፣ታታር ፣ ደከሜኝ ሰለቸኝ የማይል፣ ማንንም የማያስከፋ ነገር ግን ሁሉንም ችግር በራሱ የሚወጣ ፣ ለብዙ ዓመታት በመ/ርነት የኢ/ያ መከላከያ ሠራዊትን ስያሲተምር የቆየ እና ከማስተማር ግን ለጎን የመምራት ብቃቱ ከፍተኛ ስለሆነ አንድ ብርገድ ሠራዊት ስመራ የቆየ ድንቅ ብቃት እና እውቀት የነበረ ሰው ዛሬ አጥተናል።
ለበቴሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን።
እ/ር ነፍስህን በገነት ያኑር።

በድሬደዋ አስተዳደር አንጋፋው ት/ቤት ማለትም ድ/ደ አጠቃላይ 2ኛና መሰናዶ ት/ቤት የሚያስተምሩ 2ቱ መ/ራን መ/ር ዘነበ እና መ/ር ኤፍሬም ባላቹ እውቀትና ልምድ ተጠቅማቹ ለወገኖቻቹ ደረጃው...
20/04/2020

በድሬደዋ አስተዳደር አንጋፋው ት/ቤት ማለትም ድ/ደ አጠቃላይ 2ኛና መሰናዶ ት/ቤት የሚያስተምሩ 2ቱ መ/ራን መ/ር ዘነበ እና መ/ር ኤፍሬም ባላቹ እውቀትና ልምድ ተጠቅማቹ ለወገኖቻቹ ደረጃውን የጠበቀ ሳኒታይዘር ስላበረከታቹ በድሬደዋ ህዝብ ስም እጅግ እናመሰግናለ።
በርቱ ከግናቹ ነን.

ኮሚቴው እርዳታውን ስያሰባስብ.
19/04/2020

ኮሚቴው እርዳታውን ስያሰባስብ.

19/04/2020
19/04/2020

የማርያም ሠፈር 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መ/ራን፣ ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች፣ተማረዎች ፣የተማሪዎቻችን ወላጆች እና መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንከዋን ለ2012 ዓ.ም ብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን።
ከዚህ በመቀጠል ኮቭዲ-19 በሽታን በጋራ ከህዝባችን ለመከላከል ተከታታይነት ባለው መልኩ በሚንኖርበት አከባቢ ስለ በሽታው መተላለፊያ መንገዶችና አስከፍነት ለማህበረሰባችን በማስገንዜብ ለህዝባችን አርአያ እንሁን።
አካላዊ ርቀታችን በመጠበቅ ማህበራዊ ግንኙነችታችን እናጠናክር!
መልካም በዓል ይሀንልን!

Address

Milinium Park
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mariyam sefer prim.& seco. school mass media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category