FEJR Academy, Dire Dawa/ ፈጅር አካዳሚ ድሬዳዋ

FEJR Academy, Dire Dawa/ ፈጅር አካዳሚ ድሬዳዋ Fejr Academy, Dire Dawa

SHOPPING DAYSHOPPING DAYSHOPPING DAYAs Wr WbThe 1st round shopping day program of 2018 AY has happened in our schoolThe ...
25/11/2025

SHOPPING DAY
SHOPPING DAY
SHOPPING DAY

As Wr Wb

The 1st round shopping day program of 2018 AY has happened in our school

The king/ Queen was nominated and prized as per their performance

In addition, students with best character/ behavior and winners of different educational Contests were prized.
💫💫💫💫💫💫💫💫✨✨✨✨🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏅🏅🏅🏅🏅🎖🎖🎖

የ2018ዓ.ል 1ኛ ዙር ሾፒንግ ደይ ፕሮግራም ተካሄደ

በእለቱ ንጉሱ/ ንግስቷ ተለይተው ተሸልመዋል

በእለቱ በስነምግባር ተሽለው የተገኙ እና በተለያዩ ትምህርታዊ ውድድሮች አሸናፊዎች ተሸላሚ ሆነዋል

01/11/2025
ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆችየድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወጣው አድስ መመሪያ መሰረት ለ2018 ዓ.ል የሚካሄደው የተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 16 እስከ ነሐሴ 23 /2017 መጠናቀቅ አለበ...
24/07/2025

ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባወጣው አድስ መመሪያ መሰረት ለ2018 ዓ.ል የሚካሄደው የተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 16 እስከ ነሐሴ 23 /2017 መጠናቀቅ አለበት።
በተጨማሪም የፋይዳ መታወቂያ እና የልደት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አስገዳጅ ቅድመ ሁኔታ መሆኑ ተገልጿል።

በመሆኑም
ቀኑ ካለፈ በኋላና መረጃን ሳያሟሉ መመዝገብ ስለማንችል ልጆችን በጊዜ በማስመዝገብ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን።

ለአድስም ሆነ ለነባር ተማሪ
👉ከሐምሌ 16 እስከ ነሐሴ 23/2017
👉የፋይዳ መታወቂያ
👉የልደት ሰርተፊኬት

👉ለአድስ ተማሪ መሸኛና የት/ቢሮ ማስረጃ

የክፍያ አካውንት
👉ሒጅራ ባንክ
1000040340001

👉አዋሽ ባንክ
014321570696200

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 👇👇👇
0927802169
0994448214
0912125989

12/07/2025

Congratulations our students

የ2017 ዓ.ል የተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራምCongratulations
12/07/2025

የ2017 ዓ.ል የተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም
Congratulations

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
09/08/2024

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ፈጅር አካዳሚ የ2016 ዓ. የምርቃት ስነ-ስርዓት እንኳን ደስ አላችሁ!Congratulations!!!
07/07/2024

ፈጅር አካዳሚ የ2016 ዓ. የምርቃት ስነ-ስርዓት
እንኳን ደስ አላችሁ!
Congratulations!!!

የሚኖር ተርቢያ  #በፈጅር አካዳሚ ይገኛል።ሰኔ 16/ 2016ድሬዳዋ
24/06/2024

የሚኖር ተርቢያ #በፈጅር አካዳሚ ይገኛል።
ሰኔ 16/ 2016
ድሬዳዋ

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋ጁሙዓ ግንቦት  30/2016 ዓ.ል           ዙልሒጃ  1/1445 ዓ.ሒየፈጅር አካዳሚ ተማሪዎች የሀጅን ወቅት በማስመልከት የተማሩትን አጠቃላይ ...
07/06/2024

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
ጁሙዓ ግንቦት 30/2016 ዓ.ል
ዙልሒጃ 1/1445 ዓ.ሒ

የፈጅር አካዳሚ ተማሪዎች የሀጅን ወቅት በማስመልከት የተማሩትን አጠቃላይ የሀጅ ስነስርዓት በተግባር ተለማምደዋል።
በጣም የሚያስደስት ጊዜ ነበር
"ጥቅል የሀጅ ፓኬጅ በፈጅር አካዳሚ"
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋

Address

Sabiyan
Dire Dawa

Telephone

+251912125989

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FEJR Academy, Dire Dawa/ ፈጅር አካዳሚ ድሬዳዋ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to FEJR Academy, Dire Dawa/ ፈጅር አካዳሚ ድሬዳዋ:

Shortcuts

Share

Category