Mariyam sefer prim.& seco. school mass media

Mariyam sefer prim.& seco. school mass media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mariyam sefer prim.& seco. school mass media, School, Dire Dawa.

26/04/2020

ማስታወቅያ
በማርያም ሠፈር 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 8ኛ ክፍል የአካዳምክ ት/ት የሚታስተምሩ መ/ራን በሙሉ፦ ለ2012ዓ.ም ተማሪዎችን ለምንስትር ፈተና ለማዘጋጀት ት/ቤቱ ከእናንቴ ጋር መወያየት ስለምፈልግ ዕለተ ማክሰኞ ማለትም በ21/08/2012ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ሏይ ት/ቤት እንዲትገኙ እናሳውቃለን።

ት/ቤቱ

25/04/2020

Yes, coming soon!

25/04/2020

ይህ የማርያም ሠፈር 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፌስ ቡክ ገፅ /face book page/ ነው። ስለዚህ የት/ቤቱ ማህበረሰብ እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ like፣share እናcomment በማድረግ ፔጁን እንዲትከታተሉ እንገልፃለን።
በመሆኑም በቤታችን በመቀመጥ ማንኛውንም የት/ቤቱን ስራና የተለያዩ መረጃዎች በዚህ መከታተልና የመረጃ ልውዉጥ ማድረግ የትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
"አብረን ተባብረን በመስራት የተጋሬጠብንን የኮረና በሽታ ወረርሽኝን በመከላከል እንሻገር"መልዕክታችን ነው።

24/04/2020
24/04/2020

ሀይ ማርያም ሠፈር ት/ቤት.

Address

Dire Dawa
MARIYAMSEFER03

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mariyam sefer prim.& seco. school mass media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category