Tewhid Primary and Secondary School

Tewhid Primary and Secondary School Tewhid Primary and Secondary School is Found in Dire Dawa Melka Jebdu

10/08/2024

Ajaa'iba
Biyya teenya tana keeysatti dhaabbilee mootummaas dabalatee yeroo beeysisa hojii tokko baasan muuxannoo hojii yoo xiqqaate waggaa lama (2) fi sanii ol nama gaafatan. Mee namni dilli baratee eeybifamaa jiru kun hoo eeysatti Haa muuxatu jettan?

15/10/2022
Visit Tewhid school
11/02/2022

Visit Tewhid school

11/04/2021

رمضان مبارك

11/04/2021

‏عـاجل ❗

تعذر رؤية هلال شهر ‎ #رمضان، وغداً المكمل لشهر شعبان . .ليكون يوم الثلاثاء هو اليوم الاول من رمضان ان شاء الله تعالى

جعلنا الله واياكم من اهل صيامه وقيامه .. 🤲

03/04/2021

ውድ የተከበራችሁ የቀድሞ የተውሂድ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን እና አመራር እንዲሁም የአስተዳደር ሠራተኞች የነበራችሁ ትምህርት ቤቱ ለእናንተ ያለዉን አድናቆት እና አክብሮት እየገለፀ ለወደፊትም ባገኛችሁት አጋጣሚ ባላችሁት ዕውቀታችሁ እና ልምዳችሁ ከት/ቤቱ ጎን እንዲትቆሙ ት/ቤቱ ጥሪ ያስተላልፋል።

31/03/2021

ቀን፡- 21/07/2013
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
በድሬዳዋ አስተዳደር በ01 ቀበሌ(መልካጀብዱ) ውስጥ የሚገኘው ተውሂድ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በያዝነው 2013 የት/ዘመን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲ) ወይም ህጋዊ ዕውቅና ካላቸው የግል ኮሌጆች በመምህርነት ሙያ የሰለጠኑና ብቃት ያላቸውን መምህራን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ ችሎታ
ተ.ቁ የት/ዓይነት የት/ደረጃ ብዛት
1 English ዲፕሎማ/ዲግሪ 1
2 አማርኛ ዲግሪ 1
3 Civics ዲግሪ 1
4 Physics ዲግሪ 1
5 اللغة العربية والعلوم الشرعية دبلوم /دغر/ الآخر 2
6 Biology ዲግሪ 1
7 Chemistry ዲግሪ 1
8 Science (በአፋን ኦሮሞ) ዲፕሎማ/ዲግሪ 1
9 Science (በሶማሊኛ) ዲፕሎማ/ዲግሪ 1
10 ሒሳብ (በአፋን ኦሮሞ) ዲፕሎማ/ዲግሪ 1
11 ሒሳብ (በሶማሊኛ) ዲፕሎማ/ዲግሪ 1
ማሳሰቢያ ፡-
 ደመወዝ በት/ቤቱ ኢስኬል ሆኖ ከተለያዩ ጥቅማጥቅም ጋር ነው፡፡
ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት መካከል የትምህርት ማስረጃ ኦሪጅናል እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በትምህርት ቤቱ ተገኝተው በመመዝገብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

31/03/2021

Well come to our school to get quality education

03/08/2020

We want to build the source of income of our Tewhid school like this design; therefore, you can participate on this project.

Thank you!

Address

Melka Jebdu
Dire Dawa
1715

Telephone

+251251160505

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tewhid Primary and Secondary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category