Mariam sefer primary & compressive secondary school

Mariam sefer primary & compressive secondary school Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mariam sefer primary & compressive secondary school, School, Dire Dawa.

30/09/2021

ማስታወቅያ
ለማርያም ሠፈር 1ኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሙሉ
በ22/01/2014 ዓም አጠቃላይ የ2014 ዓም የትምህርት አጀማመርን በተመለከተ ውይይት ስላሌን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ በት/ቤት አደራሽ እንዲትገኙልን ስንል እናሳውቃለን።

ት/ቤቱ

እናመሰግናለን
19/06/2021

እናመሰግናለን

8ኛ ክፍል ያጠናቀቁ የት/ቤትችን በጎ ተማሪዎች በት/ቤቱ በመማር ላይ ያሉና የእኮኖሚ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ቀጣይ በዩኒፎርም ችግር ት/ታቸውን እንዳያቀዋርጡ ዩኒፎርሙ በት/ቤቱ በኩል ለተማ...
19/06/2021

8ኛ ክፍል ያጠናቀቁ የት/ቤትችን በጎ ተማሪዎች በት/ቤቱ በመማር ላይ ያሉና የእኮኖሚ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ቀጣይ በዩኒፎርም ችግር ት/ታቸውን እንዳያቀዋርጡ ዩኒፎርሙ በት/ቤቱ በኩል ለተማሪዎቹ እንድደርስ ከዚህ በታች እንደሚትመለከቱት ለት/ቤቱ ካበረከቱት በጥቅቱ ነው። መተሳሰብ በሃሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባር ስሆን ደግሞ በጣም ያስደስታል።
ዉድ ተማሪዎቼ በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም አመግናቸዋለው። ይህ ተግባር ለሌላውም ትልቅ አስተምሮት ነው።

የፈተና ፕሮግራሙን እዩት.
13/03/2021

የፈተና ፕሮግራሙን እዩት.

ይህ በድረደዋ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የማርያም ሰፈር 1ኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፔጅ ነው።ከዚህ ቀን ጀምሮ ማንኛውም የት/ቤቱ የስራ እንቅስቃሴ በዚህ ፔጅ የምናሳውቃቹ መሆኑን ...
11/03/2021

ይህ በድረደዋ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የማርያም ሰፈር 1ኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፔጅ ነው።
ከዚህ ቀን ጀምሮ ማንኛውም የት/ቤቱ የስራ እንቅስቃሴ በዚህ ፔጅ የምናሳውቃቹ መሆኑን አውቃቹ ፔጃችን ሼር ፣ ላይክ እና ኮሜንት እንድታደርጉ ት/ቤቱ ስጋብዛቹ በደስታና ላቅ ባለ ምስጋና ነው። ስለዚህ ሼር ፣ላይክና ኮሜንት ማድርግ እንዳትረሱ።
ዉድ የት/ቤታችን ም/ራን ፣ ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ፣ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እንከዋን ደስ አላቹ አለን ይላል የት/ቤቱ አስተዳደር።

Address

Dire Dawa

Telephone

+251912138089

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mariam sefer primary & compressive secondary school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Mariam sefer primary & compressive secondary school:

Shortcuts

Share

Category