ዲላ ላይ በተፈጠረው ግጭት በጣም አዝነናል፡ ለሟች ቤተሰቦች መጽናናትን ፡ ለታሰሩት መፈታትን እና ማስተዋልን እንዲሁም ንብረት ለተወደመባቸው የእግዚአብሔር በረከትን፡ እና መላ ለድላ ህብረተሰብ የፈጣሪ ምህረት እንመኛለን ፡፡
የዲላ ዩንቨርሲቲ መምህራን ስፖርት ቡድን.
ዲላ ዩንቨርሲቲ መምህራን ጤና ስፖርት ማህበር
29/07/2016
before years ago Du teachers lovely Sport Team...
now there is team but no love....kikikik those lovely players get off
Adimasu destroys the great team ....lol
Latest Transfer News....coming soon
boxing day Game will start Sunday!!
28/08/2014
የዲላ ዩንቨርሲቲ መምህራን ስፖርት ቡድን ዋንጫ እንደምያገኙ እርግጠኛ ከሆኑ በኈላ ዋንጫዉ የት ይቀመጣል፡ በሚለዉ ጉዳይ ጭቅጭቅ ላይ ናቸዉ .......
Dilla Town health sport final 6/11/2006 የዲላ ዩንቨርሲቲ መምህራን ስፖርት ቡድን vs Donbosco health sport team
29/05/2014
በዲላ ስታዲዮም 9:00
በ3/9/2006 በዲላ ስታዲዮም በተካሄደዉ በዲላ ዩንቨርሲቲ መምህራን ስፖርት ቡድን እና በዲላ ከተማ አንድነት በተባለዉ እንድሁም የዲላ ከተማ አንድነት አሰልጣኝ የነበረዉ የመሃል ዳኛ ሆኖ በመራዉ ጫዋታ 1 V 1 የተጠናቀቀ ብሆንም የመሃሉ ዳኛዉ ለ2 ነጥባችን ተጠያቅ ነዉ በማለት የዲላ ዩንቨርሲቲ መምህራን ስፖርት ቡድን አሰልጣኝ ታጌ ለዲላ ዩንቨርሲቲ መምህራን ስፖርት ቡድን ጋዜጣ ተናግሯል::
We are coming!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Dilla
419