Asrat Worku

Asrat Worku

Share

#Follow me on YouTube "Asire tube"

03/02/2026

15/12/2025

for your life��

13/07/2025

ህይወትህን የሚለውጡ ሁለቱ ወሳኝ ኃይሎች!!
👇👇👇👇
ውሳኔና ተግባር!!
👆👆👆👆👆
1.ውሳኔ(Decision)
ውሳኔ ማለት ከተለያዩ አማራጮች መካከል አንዱን መመርመር እና መምረጥ ማለት ነው።ለመለወጥ ውሳኔ ያስፈልጋል ። ካልወሰንክ አትለወጥም። ለመወሰን ደግሞ ደፋርና ልበ ሙሉ መሆን አለብህ።ከፍርሃትህ በላይ መሆን አለብህ። ከአሉባልታ እና ተራ ወሬ መራቅ አለብህ። ውሳኔ ምርጫ ነው። አንተ እስካሁን ሳትወስን በመወላወል ስንት ጠቃሚ ነገር አጣህ?
አሁን አንተ እጅ ላይ ህይወትህን ሊቀይሩ የሚችሉ ስንት አማራጮች አሉህ?
የትኛውን አማራጭ መርጠካል?
👉 መጀመሪያ ህይወትህን ሊቀይሩ የሚችሉ አማራጮችን አስቀምጥ።
👉 አማራጮችህን በሚገባ መርምራቸው
👉 ትክክለኛውን ምርጫ ምረጥ።
ለመለወጥ አሁን መርጠህ ወስን።

2. ተግባር (Action )
ተግባር ማለት የተወሰነውን ውሳኔ በእውነተኛ ሁኔታ ማከናወን (ማድረግ) ነው።
ውሳኔና ተግባር የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው።
ካልወሰንክ ወደ ተግባር አትገባም።
ወዳጄ የምር ህይወትህን መለወጥ ትፈልጋለህ ???
መልስህ አዎ ከሆነ:-
አሁን ወስን!!
አሁን ወደ ተግባር ግባ!!
አሁን ጀምር!!
አሁን አድርገው !!
ተግባር ደግሞ አሁን ይጀምራል ።
አሁን ጀምር!!

11/07/2025

ለአንተ ያልተቻለ
አንዳች ነገር የለም

25/02/2025
24/02/2025

My Best Song

Want your school to be the top-listed School/college in Dilla?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Dilla