08/07/2021
Endu T
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Endu T, College & University, Dilla.
08/07/2021
08/07/2021
🌀🌀 ምርጥ አባባሎች 🌀🌀
🚺 ሰዎች የሚያስቡትን ለማወቅ ከሚናገሩት ይልቅ የሚያደርጉትን አስተውል።
🚺 ተፈጥሮ፣ ጊዜና ትዕግስት ሶስት ታላላቅ ሐኪሞች ናቸው።
🚺 ፍቅር፣ ገንዘብና ህመም ሚስጢር ሆነው መቆየት አይችሉም፤በፍጥነት ራሳቸው ያጋልጣሉ።
🚺 እውነት ጫማዋን እስከምታጠልቅ ድረስ ሃሰት በፍጥነት ትዛመታለች።
🚺ከፊትህ ስላለው መንገድ ለማወቅ በመንገዱ ያለፉትን ጠይቅ።
🚹 ጎረቤቶችህ እነማን እንደሆኑ ሳታውቅ ቤት አትግዛ።
🚹 ፀሓይ የምትወጣው ለሁሉ ነው።
🚹 ፀጥ ያለ ባህር አዞ የለውም ብለህ አታስብ።
🚹 ውድቀት ከባድ ቢሆንም ለመነሳት አለመሞከር ደሞ የከፋ ነው።
🚹 በጨለማ ሁሉም ቀለሞች አንድ ናቸው።
ምርጥ መጣጥፎች
ሼርርርር
08/07/2021
07/07/2021
መንግሥት ፍላጎት ላላቸው ወገኖች ሁሉ በትግራይ ክልል የሰብዓዊነት አገልግሎት እንዲሰጡ የበረራ ፈቃድ ሰጠ ፡፡ ከሰኞ ሐምሌ 5 ቀን 2021 ጀምሮ የፌዴራል መንግሥት ፍላጎት ላላቸው ወገኖች ሁሉ በትግራይ ክልል የሰብዓዊነት አገልግሎት እንዲሰጡ የበረራ ፈቃድ ሰጠ ፡፡…
07/07/2021
ግብጽና ሱዳን የሦስቱ ዓመት የሕዳሴ ግድብ ሙሌት ዝርዝር መረጃ አላቸው ተባለ ኢትዮጵያ ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት መጀመሯን ተከትሎ ግብፅ የቀጠናውን መረጋጋት አደጋ የሚጥል ነው በማለት እርምጃውን ተቃውማዋለች። ለአመታት ያህል በግብፅ፣ በሱዳን...
05/07/2021
"'መንግስት መቀየር አለበት፤ አሁን ያለው መንግስት አይመችም' የሚል ሙከራ የሚያደርጉ አገራት እንዳሉ እናውቃለን።
ለእነዚህ አገራት የምናስተላልፈው መልዕክት ኢትዮጵያ እስከጸናችና እስከቆመች ድረስ እዚህ ያሉ ግለሰቦች ስልጣን ላይ መቀመጥ ሁለተኛ ጉዳይ ነው።
ተላላኪና የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቅም የሚሸጥ መንግስት ከመሆን ደግሞ አንዴ ሳይሆን መቶ ጊዜ የመንግስት ለውጥ ቢደረግ ይሻላል። ጥቅም ስለሌለው። ግን አያዋጣም። ከእኛ ጋር ተከባብሮ መኖር ያዋጣል። ከዚያ ውጭ ያለው ጠቃሚ አይደለም።"
ጠ/ሚ አብይ አህመድ።
ንግግሩ የምዕራባውያንን የተንሸዋረረ የውጭ ፖሊሲ መነሻ ምክንያት በደንብ ይገልጻል። ምዕራባውያን ያው በዲሞክራሲ ስም ቢሸፋፍኑትም፣ አፍሪካን በአሻንጉሊት መሪዎች የመምራት የጥንት ፖሊሲያቸው ዛሬም እንዳለ ነው።
ይህ ጊዜ ወይ እራሳችንን እንደ እስያውያን ከምዕራባውያን ቀንበር ነጻ የምናወጣበት ነው ወይም ደግሞ እጅ ሰጥተን በዘላለማዊ ባርነት ውስጥ እንድንገባ የምንወስንበት ነው።
ስግብግብነት በሰፈነት የአለም መድረክ ላይ፣ የማጥመጃውን ምግብ በጥንቃቄ እየተመገበ ወጥመድ ውስጥ ሳይገባ እንደሚያመልጥ አሳ፣ በጥንቃቄ መጓዝን ይጠይቃል ።
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም
05/07/2021
ጁንታዎቹ የፌዴራል መንግስት የሚሰጣቸውን የነበረውን በጀት ከመከላከያ ሰራዊት ጋር የሚስተካከል ሀይል ለመገንባት አውለውታል - ጠ/ሚ ዐቢይ ጠ/ሚ ዐቢይ በተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ልዩ ስብሰባ ላይ ከአባላት ለተነሱ ጥያቄዎች እየሰጡት ያለው ማብራሪያ ቀጥታ ስርጭት...
05/07/2021
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Dilla