Dilla Infolink College Chrsitan Student FellowShip

Dilla Infolink College Chrsitan Student FellowShip Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dilla Infolink College Chrsitan Student FellowShip, Education, Dilla.

06/09/2023

#መስከረም 6 በዲላ ከተማ

🔥🔥በዲላ የካህናት መቅደስ ቤተክርስቲያን🔥🔥
ልዩ ጊዜ እናሳልፋለን!
#በዲላና በአካባቢው የምትገኙ ወዳጆቼ እንዲሁም ቅዱሳን በዚህ ጊዜ እንድትመጡ

#አመቱ ወደ እናንተ ሳይሆን ወደ አመቱ ይዛችሁ የምትገቡበትን የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንካፈላለን!!!

#ሁለንተናዊ ለውጥ መፅሐፍ በአገልጋይ ገዛኸኝ አሰፋ የተፃፈ በዛ ቀን ታገኛላችሁ!!!🙏🙏🙏

#ሼር ሼር

27/07/2023
05/12/2022

እንኳን ደስ አላችሁ!!
በዲላና አከባቢዋ የምትኖሩ ቅዱሳን በሙሉ፤ በቅርብ ቀን ማለትም ታህሣሥ 21, 22, 23 ታላቅ የወንጌል ሪቫይቫል ክሩሴድ በዲላ ከተማ በGlory of God Tv ተዘጋጅቷል።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!

በዲላ ስታድየም
12/11/2022

በዲላ ስታድየም

07/11/2022

የምስራች ዲላና አከባቢዋ ላላችሁ

ታላቅ የወንጌል ድግስ በዲላ ስታድየም

Maregn Media Center

ላንብብ ቃልህን ልስማ ህግህን ላድርግ ስራዬ ደስ የሚልህን መቅደስነቴ ላንተ ብቻ ነው የለኝም ባንተ ላይ ደባል የማደርገውPastor Endale W/Giorgis
10/10/2022

ላንብብ ቃልህን ልስማ ህግህን
ላድርግ ስራዬ ደስ የሚልህን
መቅደስነቴ ላንተ ብቻ ነው
የለኝም ባንተ ላይ ደባል የማደርገው

Pastor Endale W/Giorgis

share share.......የዲላ ኢንፎሊንክ ኮሌጅ ክርስቲያን ተማርዎች ህብረትዘወትር ሐሙስ ከ 10:00-12:00 ሰዓትየፕሮግራሙ ቦታ: ዲላ ሬዲያንት ላይፍ አ/አቀፍ ቤ/ክ
10/02/2021

share share.......
የዲላ ኢንፎሊንክ ኮሌጅ ክርስቲያን ተማርዎች ህብረት
ዘወትር ሐሙስ ከ 10:00-12:00 ሰዓት
የፕሮግራሙ ቦታ: ዲላ ሬዲያንት ላይፍ አ/አቀፍ ቤ/ክ

28/01/2021
የዲላ ኢንፎሊንክ ኮሌጅ ክርስቲያን ተማርዎች ህብረት
01/05/2020

የዲላ ኢንፎሊንክ ኮሌጅ ክርስቲያን ተማርዎች ህብረት

Address

Dilla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dilla Infolink College Chrsitan Student FellowShip posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category