Shiferaw bedaso

Shiferaw bedaso

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shiferaw bedaso, College & University, Dilla.

11/04/2022
Photos from Shiferaw bedaso's post 28/03/2022
16/03/2022

ለልጅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስም ማውጣት ይፈልጋሉ ?
ከዚህ ይመረጡ
👇👇👇👇👇👇👇🙏
1. ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል
2. ሐና- ጸጋ
3. ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት
4. ሕዝቅያስ- እግዚአብሔር ኃይል ነዉ
5.ሕዝቅኤል - እግዚአብሄር ብርታትን
ይሰጣል
6.መልከ ጼዴቅ- የጽድቅ ንጉሥ
7.ሚልክያስ - ምልእክተኛየ
8. ሚክያስ- እንደ እግዜአብሄር ያለ ማንም የለም
9.ምናሴ - ማስረሻ
10.ሣራ - ልዕልት
11. ሩሐማ - ምህረት
12. ሮቤል- እነሆ ወንድ ልጅ
13. ሰሎሞን - ሰላማዊ
14. ሳኦል - ከእግዚአብሄር የተለመነ
15. ሳሙኤል - አምላካዊ ስም( የአምላክ ስም )
16. ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ
17. ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል
18. ቃዴስ - ቅዱስ
19. በርተለሜዎስ -የተለሜዎስ ልጅ
20. በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ
21. ባሮክ -ብሩክ
22. ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት
23. ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት
24. ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ ( የደቡብ ልጅ)
25.ቶማስ - መንታ
26. ናሆም - መጽናናት
27. ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
28. ንፍታሌም - የሚታገል
29. አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል
30. አማኑኤል - እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ
31. አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ
32. አሴር - ደስተኛ
33. አስቴር - ኮከብ
34. አብርሃም - ታላቅ አባት ( የብዙዎች አባት)
35. አቤሴሎም - አባቴ ስላም ነው
36. አቡ - አባት
37.አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
38. አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
39.በኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
40. አቤኔዘር --- እግዚአብሔር እረድቶኛል
41.እዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው
42. ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው
43. ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል
44. ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል
45. ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
46. ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ
47. ኢዮሰያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል
48. እዮአስ - እግዚአብሔር ስጥቷል
49. ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ
50. ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው
51. ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነዉ
52. ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል
53. ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነዉ
54. ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
55. ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል
56.ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
57. እስማኤል - እግዚአብሔር ይስማል
58. ኬልቅያስ - እድል ፋንታየ እግዚአብሔር ነው
59. ኤድን - ደስታ
60.ኬብሮን - ደስታ
61. ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል
62. ይሳኮር - ዋጋየ
63. ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ
64. ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው
65.ዮናስ - ርግብ( የዋህ)
66.ዮናታን - እግዚአብሔር ስጥቷል
67. ዮአኪን - አግዚአብሔር ያቆማል
68. የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው
69. ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል
70. ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል
71 .ጋድ - መልካም ዕድል
72. ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው

Want your school to be the top-listed School/college in Dilla?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Dilla