Kedir nurye

Kedir nurye

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kedir nurye, College & University, Dessie.

01/03/2025
02/02/2023

በልተህ- ስለጠገብክ ብቻ አፍህን አትክፍት

ሰዎች ምን እንደሆነ ሳያዉቁ ብዙ ነገሮችን ስላነበቡ ብቻ ጽፈዎል፤
ስለሚናገሩት ነገር በቂ እዉቀት ስለሌላቸዉ ብዙ ነገር ተናግርዋል፤
ብዙ የማይርባ ነገር ከመናገራቸዉ የተነሳም ብዙ ግራ መጋባት ተፈጥሯል ፤
ሰዎች ዝም ቢሉ ኖሮ የሰዉ ልጂ የማሰብ ችሎታዉ መገለጥን ማወቅ ይችል ነበር
ማንም ስለመገለጽ የማያዉቀዉን ነገር ባይናገር ኑሮ ብዙ ሰዎች መንገዳቸዉን ባገኙ ነበር። ሁሉም ሰዎች ለተወሰነ ግዜ አፍቸዉን ቢዘጉ ፣ እያዳዱ የሰዉ ልጂ ለማወቅ መጓጓቱ በጣም ተፈጥሮ አዌይ ነዉ
ሁሉንም ነገር መመርመር ለአንተ አዕምሮ ተፈጥሮ አዉይ ነዉ
ነገር ግን ሰዎች የተዘጋጁ መፍትሂዎች እና የማይርቡ ነገሮች በማመን ያንን ያበላሻሉ።

"አሸናፊዎች አላማዎችን ያያሉ ተሸናፊዎች ደግሞ መሰናክሎችን ያያሉ"

መታሰቢያነቱ፦ አይናቸዉ ጆሮቸዉ ለሆኑ ሁሉ

Want your school to be the top-listed School/college in Dessie?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Dessie