Amazing Islamic picture

Amazing Islamic  picture የኢስላም መሽከርከሪያ ዛቢያዉ ፍትህ ነዉ::

30/08/2022

ይህንን ፎቶ ያነሳችው ነርስ እንዲህ ብላ ተናገረች፡-

እኚህ አዛውንት ታማሚ ሆስፒታል ከገቡ ሶስት ቀናት ቢቆጠርም ማንም ሊጠይቃቸው አልመጣም...!

ነገር ግን በመጀመሪያው እና በሁለተኛው ቀን አንዲት ርግብ ጎበኘቻቸው። በአልጋውም ላይ ለጥቂት ጊዜ ከጎናቸው ተቀመጠች..!

አዛውንቱ ብዙ ጊዜ ከሆስፒታሉ ጎን በሚገኝ መናፈሻ ወንበር ላይ ተቀምጠው ርግቧን ይመግቡ እንደነበር ታወቀ..!

በመካከላችሁ መልካምን ነገር አስፋፉ፤ መልካም ከዋላችሁለት አካል የምታገኙት ምንዳ ሳይሆን...
ይልቁንም እውነተኛው ምንዳ ፈጣሪ ለበጎ ሰዎች ሁሉ ከመልካም ነገሮች መልካሙን የሚከፍለው ነው..!

የብዙ ሰዎች ልብ ለታማኝነት እና ርህራሄ ምንም ቦታ ሳይኖረው እና እርስ በርስ ተነፋፍጎ ሳለ የርግብ ልብ የተሻለ ሆኖ መገኘቱ በጣም ያሳዝናል። ...!

አላህ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ከችግር፣ ከመከራ እና ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን። ግዜያችሁን ሁሉ በደስታና በሰላም ይባርክላችሁ።

يقال أن ‏الممرضة التي التقطت هذه الصورة ذكرت قائلة عنها :

لقد مرّت ثلاثة أيام منذ وصول هذا المريض المسنّ إلى المستشفى ، ولم يأت أحد لزيارته ..!

ولكن في اليوم الأول والثاني زارته حمامة وجلست إلى جانبه على السرير لفترة ..!

إتضح لاحقاً أن الرجل العجوز كان غالبا ما يجلس على مقعد في حديقة مقابل المستشفى ويطعم الحمامة ..!

إنثروا الخير بينكم ، فليس من الشرط أن تنالوا الجزاء ممن أحسنتم إليه ... وإنما الجزاء الحقيقي هو ما يجزي به الخالق من الخير كل الأخيار ..!

مؤسف ومحزن أن تضيق قلوب كثير من البشر على بعضها ولا تتسع لشيء من الوفاء والتراحم وتتسع لهما في المقابل قلبُ حمامة ...!

حفظ الله بلادنا وشعبنا من كل مكروه وسوء وفتنة وبلاء وأسعد الله أوقاتكم بكل خير وسعادة وسلام ،،،

‎ #اثيوبيا

‎ #ኢትዮጵያ

20/08/2022
ያቱ ሀድራ እኮ ነው የቀልብ ሽታዬአቱን ባነሳሳ ሄደ በሽታዬ 💚💚
18/08/2022

ያቱ ሀድራ እኮ ነው የቀልብ ሽታዬ
አቱን ባነሳሳ ሄደ በሽታዬ 💚💚

ኢንና ሊላህ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑንአንደበተ ርቱኡ የምንወዳቸው ሸይኽ ሚስባሕ ዳውድ ይህችን ጠፊ አገር ተሰናብተው ወደማይቀረው ኣኺራ ተሸጋግረዋል:: ቀልብ ያዝናል አይንም ያነባል ሆኖም አላህ...
12/08/2022

ኢንና ሊላህ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን
አንደበተ ርቱኡ የምንወዳቸው ሸይኽ ሚስባሕ ዳውድ ይህችን ጠፊ አገር ተሰናብተው ወደማይቀረው ኣኺራ ተሸጋግረዋል:: ቀልብ ያዝናል አይንም ያነባል ሆኖም አላህ የሚወደውን እንጂ ሌላን አንልም:: አላህ የጀነት ያድርግልን:: ፋቲሓ እንቅራላቸው: ዱዓእ እናድርግላቸው::

11/08/2022
07/08/2022
06/08/2022

እንኳን ደስ ያለህ ❤️

Address

Dessie
POSTCODE

Telephone

+251911080840

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amazing Islamic picture posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Amazing Islamic picture:

Shortcuts

Share

Category