መቅመቆ

መቅመቆ

Share

all over

10/02/2023

የእሥር ዜና!

የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወጣቶችና ጎልማሶች ማኅበራት ኅብረት ዋና ሰብሳቢ ወ/ሪት ፌቨን ዘሪሁን እንዲሁም ዋና ፀሐፊዋ ወጣት ብሩክታዊት አየለ ታሥረዋል።

ምንጭ:- የተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል

29/12/2022
24/10/2022

ደቡብ አፍሪካ እኔ ልሂድ ለአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ ከኔ በላይ ላሳር ነው 😛

24/10/2022


ይልቃል ከፋለ ብትሞት ይሻልሀል 😂
የልቅንስ ዘመነን ፍታና ወደ ህዝ ውረድ ተወያይ የሚገባህ ከሆነ !!

Photos from መቅመቆ's post 24/10/2022


ዙሪያ ኦሮሞወች

Photos from መቅመቆ's post 27/09/2022

#ወለጋ!

በጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ ወለጋ በኦነግ የተገደሉ አማሮች ቁጥር ከ200 በላይ ይደርሳል ሲሉ የአይን እማኞች ገለፁ!

እስካሁን ድረስ ከ150 በላይ አስክሬን ሰብስበው እንደቀበሩ ገልፀዋል። አብዛኛውን አስከሬን ግን እስካሁን ድረስ ከለላ የሚሰጥ ታጣቂ ኃይል በመጥፋቱ መሰብሰብ እና መቅበር አልተቻለም ብለዋል።

በወለጋ ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ ተልዕኮውን የጨረሰው የኦነግ ሰራዊት ወደ ሃሮ አዲስ ዓለም ቀበሌ በስፋት እየተንቀሳቀሰ በመሆኑ እዛ አካባቢ የሚኖሩ ንፁሃን አሁንም ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ወድቀዋል። ሀሮ አዲስ ዓለም ቀበሌ ባለፈው አመት ከኦነግ ጭፍጨፋ ተርፈው የተጠለሉ ከ50ሺህ በላይ አማሮች ይገኛሉ።

በአብይና በሽመልስ የሚመራው ኦነግ ነው እየገደለ ያለው ትዛዝ ሰጭው አብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ ናቸው።
😭😭

27/09/2022

BBC For Hard Talk
Why African leaders are not like this man

25/09/2022

🙏🙏😍💪

22/09/2022

እዋዋን ለኛ በዚህ ሰሀት አርበኛ ዘመነ ካሴ ሳይሆን ጠላታችን
ይህ መፅሀፍ እና የመፅሀፉ እሳቤወች መሆን ነበረበት
ታዲያ ምን ዋጋ አለው ....

21/09/2022


ዘሜ ሺ አደለም ሚሊዮን ነው
ትግሉ አይቆምም!!

19/09/2022

"የሰላም ጥሪ!" የኢትዮዽያ መንግስት

"- ለትግራይ ሰራዊት እና ታጣቂዎች በሙሉ !
- አላስፈላጊ መስዋትነት ይብቃ፣ ለህዝባችሁ ሰላም ስትሉ የሰላም መንገድን ምረጡ!
አሸባሪው የህወሀት ቡድን እድሜውን ለማራዘም እና የስልጣን ጥሙን ለማርካት ብሎ በመንግስት እና በህዝብ ላይ ሲያደርገው የነበረው ጦርነት ሙሉ በሙሉ በኢትዮዽያ መንግስት የበላይነት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

ስለሆነም በዚህ ጦርነት ላይ የተሳተፈ ያለ ማንኛዉም የትግራይ ህፃን፥ወጣት በአጠቃላይ ህዝቡ አሁን ጦርነቱ ስላበቃ እጁን ለመንግስት ጥምር ሀይል እንዲሰጥ ጥሪ ቀርቧል።

ተገዳችሁና በቡድኑ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሆናችሁ በሙሉ መሳሪያችሁንና ትጥቃችሁን አስረክባችሁ ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንድትመለሱና እንድትቀላቀሉ በዚህ አጋጣሚ የመንግስት ጥምር ጦር ጥሪዉን በድጋሚ ያቀርባል።

ይህን ጥሪ በመቀበል ትጥቁን በመፍታት የሚያስረክብና አጁን ለመንግስት ጥምር ጦር የሚሰጥ አካል መንግስት ከወዲሁ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርግለት እና ኑሮዉን በዘላቂነት እንደሚያቋምለት አበክሮ ይገልፃል።

ስለሆነም ለጥቂት ስግብግብና ደንታየሌሽ የሽብርተኛዉ ህወሓት አመራሮች እና በተለያዩ የዉጭ ሀገራት በድሎትና በቁንጦት ለሚኖሩ ቤተሰቦች ሀገሮች ልዉና ብላችሁ የትግሪይ ህዝብና ወጣቶች ህይወታችሁን እንዳታጡ በፍጥነት እጃችሁን ለጥምር ጦር እንድትሰጡ መንግስት ጥሪውን ያቀርባል፡፡"
የኢትዮዽያ መንግስትና ጥምር ጦሩ ..

Photos from መቅመቆ's post 15/09/2022

የክልሉ አሰሪና ሰራተኛ ቢሮ ሀላፊ ሆኑ

Want your school to be the top-listed School/college in Dessie?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


ኢትዮጵያ
Dessie